ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
አብዛኞቹ የአገሪቱ ባለስልጣናት ፖሊሲ ሲያወጡ ጠንቋይ ያማክራሉየታይላንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ፕራዩዝ ቻኖቻ፣ ወደ ጠንቋዮች ጎራ ብሎ የመጪውን ጊዜ ዕጣ ፋንታ በተመለከተ የሚሰጡትን ትንቢትና ምክር መስማት ክፋት የለውም፤ ጥንቆላም ራሱን የቻለ ጥበብ ነው ሲሉ መናገራቸውን ሮይተርስ ዘገበ፡፡“ጠንቋዮች የሚነግሩኝን ትንቢት ልብ ብዬ እሰማለሁ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያ ችግሩ ከተስፋፋባቸው አገራት አንዷ ናት ተብሏል የአለማችን ህዝብ በአሁኑ ወቅት ከሚያስፈልገው የምግብ እህል ከሁለት እጥፍ በላይ ማምረት ቢቻልም፣ አሁንም ድረስ በተለያዩ የአለም አገራት የሚገኙ ከ800 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በቂ ምግብ እንደማያገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ባለፉት አስርት አመታት በአለማችን የርሃብ…
Rate this item
(1 Vote)
ከ500 ሚ. በላይ ኮምፒውተሮችን ሊያጠቃ ይችላል በአለም ዙሪያ የሚገኙ ከ500 ሚሊዮን በላይ ኮምፒውተሮችንና ሰርቨሮችን ሊያጠቃ እንደሚችል የተነገረለት ‘ሼልሾክ’ የተባለ እጅግ አደገኛ የኮምፒውተር ቫይረስ ከሰሞኑ እየተሰራጨ እንደሚገኝ ቢቢሲ ዘገበ፡፡ የኮምፒውተር ባለሙያዎችን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ይህ አዲስ አይነት አደገኛ ቫይረስ ባሽ ተብሎ…
Rate this item
(1 Vote)
አሜሪካ በድብቅ የያዘቻቸውን 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ያህል የብሄራዊ ደህንነት ሚስጥሮችና የተለያዩ ድብቅ መረጃዎችን በማውጣት ለአለም ይፋ ያደረገውና በአገሪቱ መንግስት ክስ የተመሰረተበት ኤድዋርድ ስኖውደን፣ ለፕሬስ ነጻነት ባበረከተው አስተዋጽኦ፣ አማራጭ የኖቤል ሽልማት በመባል የሚታወቀው ‘የስዊድን ራይት ላይቭሊሁድ ኦኖራሪ አዋርድ’ ተሸላሚ መሆኑን…
Rate this item
(1 Vote)
አለም በቴክኖሎጂ እየረቀቀች ነው፣ የህትመት ኢንዱስትሪውም እጅግ እየዘመነ ነው በሚባልበት በ‘ዘመነ - ኮምፒውተር’፣ ታዋቂው ጋዜጣ ‘ዘ ታይምስ’ 30 አመታትን ወደ ኋላ ተመልሶ ፊቱን ወደ ታይፕ ራይተር ማዞሩን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ ዘ ታይምስ ጋዜጠኞቹን ለማነቃቃትና በሙሉ ሃይላቸው ሰርተው ዜናዎቻቸውን በተቀመጠላቸው የጊዜ…
Rate this item
(4 votes)
160 ባለሙያዎች ህክምና ሲሰጡ በኢቦላ ተይዘው፣ ግማሽ ያህሉ ሞተዋል 2 ሺህ 46 ዜጎቿ በቫይረሱ ተይዘዋል፤ 1ሺህ 224 ሞተዋል የአገሪቱ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ተቃውሷል በላይቤሪያ በከፍተኛ ፍጥነት በመስፋፋት ላይ የሚገኘው የኢቦላ ቫይረስ፣ የአገሪቱን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በማቃወስ ብሄራዊ ህልውናዋን አደጋ ላይ የጣለ ከፍተኛ…