ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 የ2019 የፈረንጆች አመት የታይም የአለማችን ምርጥ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ የእንግሊዙ ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ እንደ አምናው ሁሉ ዘንድሮም የአንደኛነት ደረጃን መያዙ ተዘግቧል፡፡ሌላው የእንግሊዙ ታዋቂ ዩኒቨርሲቲ ካምብሪጅ የአምና ክብሩን በማስጠበቅ የሁለተኛ ደረጃን ሲይዝ፣ የአሜሪካው ስታንፎርድ አምና በነበረበት ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
 ባለቤታቸው ጠ/ሚ ናጂብ ራዛቅ የተመሰረቱባቸው ክሶች 25 ደርሰዋል በስልጣን ዘመናቸው ፈጽመዋቸዋል በተባሉ የገንዘብ ማጭበርበርና በስልጣን የመባለግ ወንጀሎች 25 ክሶች የተመሰረቱባቸው የቀድሞው የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ናጂብ ራዛቅ ባለቤት ቀዳማዊት እመቤት ሮሳማህ ማንሶር፣ 17 የታክስና ገንዘብ ማጭበርበር ክሶች ተመስርቶባቸዋል፡፡የቅንጦት ኑሮን በመውደድና በሚሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
የመጀመሪያው ባለ 10ጂቢ ራም ሞባይል እየመጣ ነው የሞባይል ቴክኖሎጂ እየተራቀቀ መምጣቱን ተከትሎ፣ ፎቶ ለመነሳት ወደ ፎቶ ቤት መሄድ ታሪክ እየሆነ መጥቷል፤ ህጻን አዋቂው ሞባይሉን ወደ ራሱ ደግኖ፣ በሰኮንዶች እድሜ ውስጥ ጥርት ኩልል ያለ የራሱን ፎቶ ማንሳት ጀምሯል፡፡ጥራት ያላቸው ካሜራዎች በተገጠሙላቸው…
Rate this item
(0 votes)
 በስዊዘርላንዳዊው ሳይንቲስት አልፍሬድ ኖቤል መታሰቢያነት በተለያዩ ዘርፎች በየአመቱ ሽልማት የሚሰጠውና መቀመጫውን በስዊዘርላንድ ያደረገው የኖቤል የሽልማት ተቋም፣ የ2018 የኖቤል ተሸላሚዎችን ዝርዝር በሳምንቱ መጀመሪያ ይፋ ማድረግ ጀምሯል፡፡ተቋሙ ባለፈው ሰኞ የአመቱን የኖቤል የህክምና ዘርፍ ተሸላሚዎች ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ በካንሰር ህክምና ዘርፍ የላቀ ፈጠራ…
Rate this item
(6 votes)
በአውዳመት ምድር የደቡብ ሱዳንን ቅጡ የጠፋው የሰላም ስምምነት ወይም የቻይናና አሜሪካን የንግድ ጦርነት መካረር ወይም ሌላ አለማቀፍ ዜና ከማቅረብ ይልቅ፣ ከአዲስ አመት አከባበር ጋር በተያያዘ የተለያዩ የአለማችን አገራትን አስገራሚ ልማዶችና ባህሎች በማሰባሰብ ልናስቃኛችሁ ወደድን፡፡እነሆ!...“የጎመን ምንቸት ውጣ፤ የገንፎ ምንቸት ግባ” እንዲል…
Rate this item
(1 Vote)
ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብትን ለማፈንና ተቃውሞን ለመግታት በማሰብ የኢንተርኔት አገልግሎት ፍጥነትን የሚገቱ ወይም ጭራሽ የሚያቋርጡ የአለማችን አገራት መንግስታት ቁጥር እያደገ መምጣቱን የዘገበው ፎርብስ፣ በተደጋጋሚ ኢንተርኔት በመዝጋት ህንድ ከአለማችን አገራት ቀዳሚነቱን መያዟን አመልክቷል፡፡አክሰስ ናው የተባለው አለማቀፍ ተቋም ያወጣውን ሪፖርት ጠቅሶ ዘገባው…
Page 10 of 101