ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ባለፉት ስድስት ወራት 137ሺህ ስደተኞች አውሮፓ ገብተዋል- በባህር ጉዞ የሞቱ ስደተኞችቁጥር ከሶስት እጥፍ በላይ ጨምሯል ባለፉት ስድስት ወራት አፍሪካን ጨምሮ ከተለያዩ የአለማችን አገራት በመነሳት የሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ የተጓዙ ስደተኞች ቁጥር በታሪክ ታይቶ በማይታወቅበት ደረጃ ላይ መድረሱንና በስደት ጉዞ…
Saturday, 04 July 2015 11:34

የየአገሩ ምሳሌያዊ አባባል

Written by
Rate this item
(24 votes)
- የተናዘዙት ኃጢያት ለሸክም አይከብድም፡፡የህንዶች አባባል- ሃዘንህ ከጉልበትህ ከፍ እንዲል አትፍቀድለት፡፡የስዊዲሽ አባባል- ወጣትነት በየቀኑ የሚሻሻል ጥፋት ነው፡፡የስዊዲሽ አባባል- የተረታ ሰው የተሰጠውን አሜን ብሎ ይቀበላል፡፡የሰርቢያኖች አባባል- ምሳሌያዊ አባባሎች የታሪክ ቤተ መፃህፍትናቸው፡፡የቤልጂየሞች አባባል- ማንንም እንዲያገባ ወይም ወደ ጦርነት እንዲሄድአትምከር፡፡የዳኒሽ አባባል- እንቁላልና መሃላ…
Rate this item
(2 votes)
 መንግስት ም/ፕሬዚዳንቱ ከአገር የወጡት ለስራ ጉዳይ ነው ብሏል የብሩንዲው ፕሬዚዳንት ፔሪ ንኩሩንዚዛ፤ ህገ መንግስቱ ከሚፈቅድላቸው ውጭ በቅርቡ በሚካሄደው የአገሪቱ ምርጫ ለሶስተኛ ዙር ለመወዳደር መወሰናቸውን በመቃወማቸው ከመንግስት አካላት ማስፈራሪያ እየተደረገባቸው እንደሆነ የገለጹት ምክትል ፕሬዚዳንቱ ጌርቪያስ ሩፊኪሪ፣ ለህይወታቸው በመስጋት አገር ጥለው መሰደዳቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
 በፓኪስታን በተከሰተው ከመጠን ያለፈ የሙቀት አደጋ ከሰባት መቶ በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ሲኤንኤን ከዋና ከተማዋ ካራቺ የዘገበ ሲሆን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ናዋዝ ሸሪፍ የአስቸኳይ የአደጋ ጊዜ ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ ሙቀቱ በድንገት የመታት የመጀመሪያዋ ከተማ፣ ከፓኪስታን በደቡባዊ አቅጣጫ የምትገኘዋን የሲንድ ግዛትን ነበር፤ ባለፈው…
Rate this item
(2 votes)
 በያዝነው የፈረንጆች አመት በርካታ ሰራተኞችን ቀጥረው እያሰሩ ከሚገኙ የዓለማችን ተቋማትና ድርጅቶች መካከል፣ 3.2 ሚሊዮን ሰራተኞችን የሚያስተዳድረው የአሜሪካ መከላከያ ሚንስቴር ፔንታገን በሠራተኞች ብዛት መሪነቱን መያዙን ፎርብስ መጽሄት ዘገበ፡፡የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ሰሞኑን ይፋ ያደረገውን የጥናት ውጤት ጠቅሶ ፎርብስ ባለፈው ማክሰኞ እንዳስነበበው፣ የቻይና…
Rate this item
(0 votes)
 በናይጄሪያ መንግሥት ከፍተኛ ተከፋይ እንደሆኑ የሚነገርላቸው የህግ አውጪ ባለሙያዎች (ሴናተሮች) የገዛ ራሳቸውን ደመወዝ ለመቀነስ የሚደነግግ ህግ ለማፅደቅ ሀሳብ እንዳቀረቡ ሮይተርስ ዘገበ፡፡ ናይጄሪያ የህግ አውጪ ሆነው የሚሰሩ 469 የከፍተኛ ፍትህ አባላት አሏት፡፡ እነዚህ ህግ አውጪዎች በዓመት የሚቀበሉት የደመወዝና ጥቅማ ጥቅም በጀት…