ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ወታደራዊው ሃይል ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ባካሄደው መፈንቅለ መንግስት ከስልጣን የወረዱትና በግዞት የቆዩት የቡርኪና ፋሶው የሽግግር መንግስት ፕሬዚዳንት ሚሼል ካፋንዶ ረቡዕ ዕለት ወደ ስልጣናቸው መመለሳቸውን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ፕሬዚዳንት ሚሼል ካፋንዶ ወደስልጣናቸው መመለሳቸውን ይፋ ያደረጉት፣ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪና ለአንድ ሳምንት በስልጣን ላይ የቆዩት…
Rate this item
(0 votes)
13.50 ዶላር የነበረው መድሃኒት፣ 750 ዶላር ገብቷል ኤችአይቪ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ ዜጎች በሚወስዱት መድሃኒት ላይ የ5,000% የዋጋ ጭማሪ ያደረገው የአሜሪካ መድሃኒት አምራች ኩባንያ፣ ከታማሚዎች፣ ከመብት ተሟጋች ቡድኖች፣ ከህክምና ማህበራት፣ ከፖለቲከኞችና ከማህበራዊ ድረገጽ ተጠቃሚዎች ከፍተኛ ተቃውሞ እንደገጠመውና ዋጋውን ለመቀነስ ማሰቡን…
Saturday, 19 September 2015 09:35

ጨረቃ እየተኮማተረች ነው ተባለ

Written by
Rate this item
(10 votes)
ከስድስት አመታት በላይ በጠፈር ላይ የቆየቺው ሉናር ሪኮኔሳንስ ኦርቢተር የተባለች የናሳ የጠፈር መንኮራኩር፣ ይሄን አጀብ የሚያሰኝ ዜና ይፋ አድርጋለች - ጨረቃ እያደር መጠኗ እያነሰና እየተኮማተረች መሄዷን ቀጥላለች፡፡የጠፈር መንኮራኩሯ በተገጠመላት የረቀቀ ካሜራ ያነሳቻቸው ፎቶግራፎች፣ የጨረቃ መጠን ከዚህ በፊት ከነበረው እያነሰ መምጣቱን…
Rate this item
(0 votes)
ከስድስት አመታት በፊት ለተካሄደው የ2009 የኖቤል ሽልማት የአመቱ ተሸላሚዎችን የመረጠውን የተቋሙ የሰላም ኮሚቴ በጸሃፊነት የመሩት ጌር ሉንደስታድ፣የአሜሪካውን ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማን ለኖቤል የሰላም ተሸላሚነት በመምረጣቸው መጸጸታቸውን እንደገለጹ ቢቢሲ ዘገበ፡፡በወቅቱ ኮሚቴው ኦባማን ለኖቤል የሰላም ሽልማት በዕጩነት ሲመርጣቸው፣ ለዚህ ትልቅ ሽልማት የሚያበቃ ጉልህ…
Rate this item
(1 Vote)
 የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት መፈንቅለ መንግስቱን አውግዘው፣የታሰሩ ባለስልጣናት እንዲፈቱ ጠይቀዋል የቡርኪናፋሶ የቤተ-መንግስት ጠባቂዎች ከትናንት በስቲያ ምሽት በመዲናዋ ኡጋዱጉ ባደረጉት መፈንቅለ መንግስት፣በፕሬዚዳንት ሚሼል ካፋንዶ የሚመራውን የአገሪቱን የሽግግር መንግስት በማፍረስ፣ ጄኔራል ጊልበርት ዴንድሬን በፕሬዚዳንትነት መሾማቸውን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የቤተመንግስቱ ጠባቂዎች ባለፈው ረቡዕ በተከናወነ የካቢኔ ስብሰባ ላይ…
Rate this item
(2 votes)
በዓመቱ እስካሁን ያሳለፍነው መልካም ነበር፡፡ በስራ ነው ያሳለፍነው፡፡ ከአመት ወደ አመት የስራ አፈፃፀማችን እየተሻሻለ ነው፡፡ ሠራተኞቻችን ጤናቸው ተጠብቆ እንዲሰሩ፣ እንዲማሩ ማድረጋችን፣ ተማሪዎችን ማስመረቃችን እንደቀጠለ ነው፡፡ በሌላ በኩል በየቦታው የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን የመፍታት ብቃታችን ከእለት ወደ እለት እየተሻሻለ ነው፡፡ ችግሮችን በጋራ በመፍታት…