ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
መኪናዋ ያለ አሽከርካሪ ራሷን ችላ የምትንቀሳቀስ ናት ታዋቂው የአውሮፕላን አምራች ኩባንያ ኤርባስ ግሩፕ፣ የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ውጤት የሆነቺና ያለ አሽከርካሪ ራሷን ችላ የምትንቀሳቀስ በራሪ መኪና እየሰራ መሆኑን አስታውቆ፣ እስከ 2017 መጨረሻ የሙከራ በረራ ለማድረግ ማቀዱን ጠቁሟል፡፡ ኩባንያው ቫሃና የሚል ስያሜ የሰጣትንና…
Rate this item
(1 Vote)
የ92 አመቱ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች ደብሊው ቡሽ ባጋጠማቸው የጤና እክል የህክምና እርዳታ ለማግኘት ካለፈው ሳምንት ቅዳሜ ጀምሮ ሂዩስተን በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ እንደሚገኙ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ቡሽ ከዚህ ቀደምም ለሁለት ጊዚያት ወደዚህ ሆስፒታል ገብተው የመተንፈሻ አካላት ህክምና እንደተደረገላቸው ያስታወሰው ዘገባው፣ በደህና…
Rate this item
(1 Vote)
20 በመቶ ጃፓናውያን ሰራተኞች ለሞት የሚያሰጋ ስራ ይሰራሉ የጃፓን መንግስት ዜጎቹ ከሚገባው በላይ ስራ በመስራት ለአደጋ እንዳይጋለጡ ለማድረግ በማሰብ፣ የትርፍ ስራ ሰዓት ገደብ የሚጥል ህግ ሊያወጣ ማቀዱን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡በርካታ የአገሪቱ ዜጎች ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት በማሰብ፣ ከመደበኛው የስራ ሰዓታቸው በተጨማሪ…
Rate this item
(2 votes)
 “የ92 አመቱ የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ፣ በመጪው ጥቅምት ወር አጋማሽ እንደሚሞቱ ፈጣሪ አምላክ ነግሮኛል፣ ከዚያች ቀን አያልፉም” በማለት በአደባባይ ትንቢት የተናገረ አንድ የአገሪቱ ፓስተር፤ “በታላቁ መሪ ላይ አሟርተሃል” በሚል መታሰሩን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ፓትሪክ ሙጋድዛ የተባለው ፓስተሩ ባለፈው ሳምንት በተናገረው ትንቢት፣” ሙጋቤ…
Rate this item
(3 votes)
አለማችን በሲጋራ ሳቢያ በአመት 1 ትሪሊዮን ዶላር ታጣለች - በ2030 በየአመቱ የሚሞቱ አጫሾች ቁጥር 8 ሚሊዮን ይደርሳልየሩስያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እ.ኤ.አ ከ2015 በኋላ ለተወለዱ ሁሉም የአገሪቱ ዜጎች ሲጋራ እንዳይሸጥ የሚከለክል እጅግ ጥብቅህግ በማውጣት ተግባራዊ ለማድረግ ማቀዱን የእንግሊዙ ዘ ታይምስ ዘገበ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
የፊሊፒንሱ ፕሬዚዳንት ሮድሪጎ ዱቴሬ፤ ከአደንዛዥ ዕጽ ህገወጥ ንግድ ጋር ንክኪ ያላቸው የአገሪቱ ከንቲባዎችና ባለስልጣናት ከህገወጥ ተግባራቸው እንዲታቀቡ አልያ ግን ያለአንዳች ማመንታት በግድያ እንደሚያስወግዷቸው ባለፈው ሰኞ ማስጠንቀቃቸውን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በአደንዛዥ ዕጾች ንግድ ውስጥ ተሳትፈዋል የተባሉ 10 ሺህ የሚደርሱ የአገሪቱ…