ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
- የአልቃይዳው መሪ ስሜት ቀስቃሽ ግጥም ለሰልጣኞች ታድሏልአልቃይዳን የመሳሰሉ አሸባሪ ቡድኖች ግጥምን ተጠቅመው የግለሰቦችን ልብ በማማለል አዳዲስ አባላትን እየመለመሉ እንደሚገኙና የፕሮጋንዳ መሳሪያ እንዳደረጉት ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን ያወጣውን የጥናት ውጤት ጠቅሶ ዘ ቴሌግራፍ ዘገበ፡፡ ታጣቂ ቡድኖቹ የግለሰቦችን ስነ ልቦና ለመቀየርና ስሜታቸውን…
Rate this item
(4 votes)
- አዲሱ ቴክኖሎጂ በአይን ይከፈታል ተብሏል ታዋቂው የሞባይል አምራች ኩባንያ ሳምሰንግ፣ ጋላክሲ ኤስ በሚል መለያ ሲያቀርባቸው የቆዩት የስማርት ፎን ምርቶቹቀጣይ የሆነውን ጋላክሲ ኤስ 7 በየካቲት ወር አጋማሽ በገበያ ላይ ያውላል ተብሎ እንደሚጠበቅ ሲኒውስ ድረገጽ ዘግቧል፡፡ ጋላክሲ ኤስ 7 እና ጋላክሲ…
Rate this item
(0 votes)
ከ3 ሺህ በላይ ስደተኞች ባህር ሲያቋርጡ ሞተዋል ሊጠናቀቅ የቀናት ዕድሜ በቀሩት የፈረንጆች 2015 ዓ.ም ብቻ ከ1 ሚሊዮን በላይ የተለያዩ አገራት ስደተኞች ወደ አውሮፓ መግባታቸውንና 3 ሺህ 700 የሚሆኑትም ሜዲትራኒያን ባህርን ለማቋረጥ ሲሞክሩ ለሞት መዳረጋቸውን አለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት ማስታወቁን ቢቢሲ ዘገበ፡፡እስካለፈው…
Rate this item
(0 votes)
የአለማችን የመጀመሪያው ድረ-ገጽ አሁንም በስራ ላይ ነውየድረ-ገጽ ቴክኖሎጂ ከተጀመረ ተግባራዊ ከሆነና “ቲም በርነርስ ሊስ ወርልድ ዋይድ ዌብ” የተባለው የአለማችን የመጀመሪያው ድረ-ገጽ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ በዚህ ሳምንት 25 አመት እንደሞላው ዘ ቴሌግራፍ ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡ቲም በርነርስ ሊ የተባሉት እንግሊዛዊ የኮምፒዩተር…
Rate this item
(2 votes)
በበርሜል ከ37 ዶላር በታች ደርሷልየአለም የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ካለፉት 11 አመታት ወዲህ እጅግ ከፍተኛው ሆኖ የተመዘገበውን የዋጋ ቅናሽ በማሳየት በበርሜል ከ37 ዶላር በታች መድረሱን የነዳጅ አምራችና ላኪ አገራት ድርጅት ኦፔክ አስታወቀ፡፡ባለፈው አመት በበርሜል ከ110 ዶላር በላይ ይሸጥ የነበረው ነዳጅ፣ ከፍተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
ቡድኑ ከ2 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶችን አዘግቷል ጽንፈኛው ቡድን ቦኮ ሃራም በናይጀሪያ፣ ካሜሩን፣ ቻድና ኒጀር በሚያደርጋቸው የሽብር ተግባራት ሳቢያ ትምህርታቸውን ያቋረጡ ተማሪዎች ቁጥር 1 ሚሊዮን ያህል መድረሱን ዩኒሴፍ አስታወቀ፡፡የሽብር ቡድኑ ከ2 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶችን አዘግቷል፣ በመቶዎች በሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች…