ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 በቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ 30 ሺህ ዜጎች ሊሞቱ እንደሚችሉ ተነግሯል በህንድ ለቀናት የዘነበው ሃይለኛ ዝናብ ያስከተለውና ባለፉት የአገሪቱ 100 አመታት ታሪክ እጅግ የከፋው እንደሆነ የተነገረለት የጎርፍ አደጋ፤ 44 ሰዎችን ለሞት መዳረጉ ተነግሯል፡፡ባለፈው ማክሰኞ በደቡባዊ ህንድ በምትገኘው ኬራላ ግዛት የተከሰተው የጎርፍ አደጋ፣…
Rate this item
(1 Vote)
 የአለማችን የሶል ሙዚቃ ንግስት እንደሆነች የሚነገርላት አሜሪካዊቷ ድምጻዊት አሪታ ፍራንክሊን፣ በካንሰር ህመም በ76 አመቷ ከትናንት በስቲያ ከዚህ አለም በሞት መለየቷ ተዘግቧል፡፡ከስድሳ አመታት በላይ በሚዘልቀው የሙዚቃ ህይወቷ፣ በአለማቀፍ የሙዚቃ መድረክ፣ በሶል ሙዚቃ ዘርፍ አብሪ ኮከብ ሆና የዘለቀቺው አሪታ ፍራንክሊን፤ ላለፉት ስምንት…
Rate this item
(2 votes)
ታጣቂዎች 2 ሺህ ስደተኞችን ከመጠለያ አባርረዋል የሊቢያ ፍርድ ቤት የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ ደጋፊ የነበሩና ከሰባት አመታት በፊት በመዲናዋ ትሪፖሊ ለተቃውሞ ሰልፍ የወጡ ዜጎችን በመግደል በተከሰሱ 45 ሰዎች ላይ የሞት ፍርድ ማስተላለፉ ተዘግቧል፡፡ለተቃውሞ የወጡ ዜጎችን ገድለዋል በሚል ክስ ከተመሰረተባቸው…
Rate this item
(4 votes)
በገጣሚ ሰላማዊት አድማሱ የተገጠሙና በማህበራዊ፣ በአገር፣ በተፈጥሮና በስነ ልቦናዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ከ55 በላይ ግጥሞችን ያካተተው “ያረፈደ ዳዴ” የተሰኘ የግጥም ስብስብ ለንባብ በቅቷል፡፡ ግጥሞቹ ከልጅነት ሀሳቦች ጀምሮ እያደጉ የመጡና በውስጧ የሚመላለሱ ጥያቄዎቿን ለመግለፅ የሞከረችበት መሆኑን ገጣሚዋ በመድበሉ መግቢያ ላይ ጠቁማለች፡፡…
Rate this item
(2 votes)
በቅርቡ ከአሜሪካ ለተጣለባት የቀረጥ ጭማሪ አጸፋዊ ምላሽ ለመስጠት የወሰነቺው ቻይና፣ ወደ ግዛቷ በሚገቡ የአሜሪካ ምርቶች ላይ የ25 በመቶ የቀረጥ ጭማሪ እንደምታደርግ በይፋ ያስታወቀች ሲሆን ሩስያም “ተጨማሪ ማዕቀብ የምትጥይብኝ ከሆነ፣ የአጸፋ እርምጃ እወስዳለሁ” ስትል አሜሪካን ማስጠንቀቋ ተዘግቧል፡፡የአሜሪካ መንግስት ባለፈው ወር 34…
Rate this item
(2 votes)
 በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰሜን ምስራቃዊ አካባቢ በምትገኘው የኪቩ አውራጃ ባለፈው ሳምንት የተቀሰቀሰውን የኢቦላ ቫይረስ ወረርሺኝ ለመግታት የሚያስችል የኢቦላ ክትባት መሰጠት መጀመሩን የአለም የጤና ድርጅት ከትናንት በስቲያ አስታውቋል፡፡ክትባቱ በተለይ ደግሞ ለኢቦላ ቫይረስ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ለሆነ ዜጎች በመሰጠት ላይ እንደሚገኝ ያስታወቀው…