ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
ደመወዝ የሚቀበሉት ህግ አስገድዷቸው ነው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ 100 ሺህ ዶላር የሚሆነውን የ2017 የሁለተኛው ሩብ አመት ደመወዛቸውን፣ አሜሪካውያን ተማሪዎች ከፍተኛ ጥራት ያለው ትምህርት እንዲያገኙ ለመርዳት፣ለአገሪቱ የትምህርት ሚኒስቴር በስጦታ መልክ መለገሳቸው ተዘግቧል፡፡ትራምፕ ባለፈው ረቡዕ በዋይት ሃውስ የፕሬስ ጸሃፊ ሳራ ሳንደርስ…
Rate this item
(0 votes)
43 የመንግስት ተቃዋሚ ግብጻውያን በእድሜ ልክ እስራት ተቀጡ የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ፣ በአገሪቱ የድንበር ከተሞች የሚገኙ ተቋማትንና ፕሮጀክቶችን ከጥቃት ለመከላከል ታስቦ የተገነባውንና በመካከለኛው ምስራቅ አካባቢ በግዙፍነቱ ቀዳሚው እንደሆነ የተነገረለትን አዲስ የጦር ሰፈር መርቀው መክፈታቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የተለያዩ የአረብ…
Rate this item
(0 votes)
ኳታር ባለፈው ወር በኤርትራና ጅቡቲ ድንበር ላይ አስፍራቸው የነበሩ ሰላም አስከባሪ ወታደሮቿን ማስወጣቷን ያስታወሰው አሶሼትድ ፕሬስ፣ ቻይና ይህንን ክፍተት ለመሙላት በአካባቢው የሰላም አስከባሪ ወታደሮችን ልታሰፍር እንደምትችል የአገሪቱ ከፍተኛ ዲፕሎማት ማስታወቃቸውን ዘግቧል፡፡በአፍሪካ ህብረት የቻይና ከፍተኛ ዲፕሎማት ኩዋንግ ዌሊንን ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣…
Rate this item
(0 votes)
 አሜሪካ በኢራንና በሩስያ ላይ አዳዲስ ማዕቀቦችን ለመጣል እየተዘጋጀች ባለችበት ወቅት፣ የሁለቱ አገራት መሪዎችና ከፍተኛ ባለስልጣናት ማዕቀብ የምትጥይብን ከሆነ ምላሻችን የከፋ ነው ሲሉ አሜሪካን አስጠንቅቀዋል፡፡አሶሼትድ ፕሬስ ከቴህራን እንደዘገበው፣ የአሜሪካ ኮንግረስ በኢራን የባለስቲክ ሚሳኤል ፕሮግራም ላይ በተሳተፉ ግለሰቦች ላይ ለመጣል የታሰበውን ህግ…
Rate this item
(4 votes)
70 ሺህ ሄክታር እርሻ እና ከ100 በላይ የአልማዝና ወርቅ ማምረቻ ፈቃድ አላቸው የኮንጎው ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ካቢላ እና ቤተሰባቸው በአገር ውስጥና በውጭ አገራት በሚንቀሳቀሱ መሪ ከ80 በላይ ታላላቅ የንግድ ኩባንያዎች ውስጥ ጠቀም ያለ የባለቤትነት ድርሻ እንዳላቸውና አጠቃላይ ሃብታቸው በአስር ሚሊዮኖች ዶላር…
Rate this item
(1 Vote)
ከዘመናችን የአለም ታላላቅ የሂሳብ ሊቃውንት አንዷ እንደሆነች የሚነገርላት እና የሂሳብ የኖቤል ሽልማት ተብሎ የሚታወቀውን የፊልድስ ሜዳል ሽልማት በማግኘት የመጀመሪያዋና ብቸኛዋ የአለማችን ሴት የሆነቺው ኢራናዊቷ መሪየም ሚርዛካኒ በጡት ካንሰር ህመም በ40 አመቷ ማረፏ ተዘግቧል፡፡ ላለፉት ለአራት አመታት ያህል በጡት ካንሰር ስትሰቃይና…
Page 7 of 79