ከአለም ዙሪያ
የአለማችን አየር መንገዶች 47.7 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያጡ ይጠበቃል ታዋቂው የቴክኖሎጂ ኩባንያ አልፋቤት የሚያስተዳድረው ጎግል፣ ባለፉት 3 ወራት ብቻ 17 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱንና ይህም በታሪኩ ያስመዘገበው ከፍተኛው የሩብ አመት ትርፍ መሆኑን ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ጎግል በተጠቀሰው ጊዜ ያገኘው ትርፍ…
Read 2969 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የሶማሊያው መሪ ለ2 አመታት የተራዘመላቸውን ስልጣን ገፍተው የምርጫ ጥሪ አቀረቡ የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በመላ አገሪቱ ከ4 አመታት በፊት የተጣለውና ለ15 ጊዜያት የተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ ቀጣይ ሶስት ወራት መራዘሙን ባለፈው እሁድ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡የአገሪቱ መንግስት እ.ኤ.አ በ2017 የተከሰተውንና…
Read 3086 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በህንድ ባለፈው ረቡዕ ብቻ ወደ 361 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸውንና 3 ሺ 293 ሰዎችም ለህልፈት መዳረጋቸውን ተከትሎ፣ በአገሪቱ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ወደ 18 ሚሊዮን መጠጋቱንና ለሞት የተዳረጉ ሰዎች አጠቃላይ ቁጥር ደግሞ ከ200 ሺህ ማለፉን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡በህንድ…
Read 2075 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
አለማችን ከአንድ አመት በላይ አሳር መከራዋን ሲያሳያት የከረመውንና አሁንም በእጅግ ከፍተኛ ፍጥነት በመሰራጨት ላይ የሚገኘውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በወራት ጊዜ በቁጥጥር ስር ማዋል እንደምትችል የገለጸው የአለም የጤና ድርጅት፤ ይህን ማድረግ የሚቻለው ግን አስፈላጊ ሃብቶችን በፍትሃዊነት መከፋፈል ሲቻል ብቻ እንደሆነ አመልክቷል፡፡የድርጅቱ…
Read 7084 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በአለም ዙሪያ ባለፈው የፈረንጆች አመት ብቻ ከ483 በላይ ሰዎች የሞት ቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸው እንደተገደሉና ከእነዚህም ውስጥ 88 በመቶ የሚሆኑት በአምስት አገራት ውስጥ ብቻ የተፈጸሙ እንደሆኑ አለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተቋም አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከሰሞኑ ባወጣው አመታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡በአመቱ በርካታ ቁጥር ያላቸውን…
Read 4400 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ቻድን ላለፉት 30 አመታት ያስተዳደሩት ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ ለ6ኛ ጊዜ በተወዳደሩበት ምርጫ 80 በመቶ ድምጽ በማግኘት ማሸነፋቸውን ይፋ ባደረጉበት ባለፈው ማክሰኞ በአማጺ ሃይሎች በደረሰባቸው ጥቃት መገደላቸውን ተከትሎ፣ የተቋቋመው የአገሪቱ የሽግግር ምክር ቤት በሟቹ ፕሬዚዳንት ወንድ ልጅ ጄኔራል መሃመት ኢድሪስ ዴቢ…
Read 1848 times
Published in
ከአለም ዙሪያ