ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
ላለፉት 12 ተከታታይ ወራት ጭማሪ ሲያሳይ የቆየው አለማቀፉ የምግብ ዋጋ፤ በግንቦት ወር ባለፉት 10 አመታት ከታየው ሁሉ ከፍተኛ ነው የተባለውን የ40 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ተመድ አስታውቋል፡፡የአለም የምግብ ድርጅት ከሰሞኑ ይፋ ያደረገውን አለማቀፍ ሪፖርት ጠቅሶ ብሉምበርግ እንደዘገበው፣ ባለፉት 12 ወራት በሁሉም…
Rate this item
(0 votes)
ኮሮና ለስራ አጥነት የዳረጋቸው 220 ሚ. ይደርሳሉ ተባለ ባለፈው ጥቅምት ወር ለመጀመሪያ ጊዜ በህንድ የተገኘውና ከሌሎች የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ሁሉ በቀላሉ የመሰራጨት አቅም እንዳለው የተነገረለት “B.1.617’’ የተባለ ዝርያ፣ እስካሁን ድረስ 62 አገራትን ማዳረሱን የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ከሳምንታት በፊት በአለማቀፍ ደረጃ…
Rate this item
(2 votes)
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ከተቀሰቀሰበት ጊዜ አንስቶ በመላው አለም በቫይረሱ ሳቢያ ለሞት የተዳረጉ የጤና ባለሙያዎች ቁጥር ከ115 ሺህ ማለፉ የተነገረ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ደግሞ ወረርሽኙ ለ9 አዳዲስ ቢሊየነሮች መፈጠር ምክንያት መሆኑ ተዘግቧል፡፡ፒፕልስ ቫክሲን አሊያንስ የተባለው ጥምረት በበኩሉ ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው መረጃ፤…
Rate this item
(0 votes)
ብራንድ አፍሪካ የተባለው ተቋም የ2021 የአፍሪካ እጅግ ተወዳጅና ተመራጭ የንግድ ምልክቶችን ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የአሜሪካው ናይኪ በአፍሪካ የአመቱ እጅግ ተወዳጅ ብራንድ ለመሆን ችሏል፡፡የጀርመኑ የአልባሳትና ጫማዎች አምራች አዲዳስ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ፣ የደቡብ ኮርያው ሳምሰንግ ሶስተኛ ደረጃን የያዘ ተወዳጅ…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለፈው ነሃሴ ወር በማሊ የተደረገውን መፈንቅለ መንግስት በመራው ኮሎኔል አስሚ ጎይታ ባለፈው ሰኞ በቁጥጥር ስር የዋሉትና በእስር ላይ የሚገኙት የአገሪቱ የሽግግር መንግስት ፕሬዚዳንት ባህ ንዳው እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሙክታር ኳኔ ባለፈው ረቡዕ በፈቃዳቸው ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን አስታውቀዋል፡፡ባለፈው አመት በአገሪቱ የተካሄደውን መፈንቅለ…
Rate this item
(0 votes)
ዙማ የተከሰሱበትን የ5 ቢ. ዶላር ሙስና አልፈጸምኩም አሉ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ወደ 4.8 ሚሊዮን በደረሰባትና የሟቾች ቁጥርም ወደ 129 ሺህ በተጠጋባት አፍሪካ በሚገኙ በርካታ አገራት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የሚፈጸሙ የሙስና ወንጀሎች በከፍተኛ ሁኔታ መስፋፋታቸውንና በአንዳንድ አገራት ሙስናው ከወረርሽኙ…