ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
የሳኡዲ አረቢያ መንግስት ባለፉት 4 ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ 48 ሰዎችን አንገታቸውን በመቅላት መግደሉን አለማቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ሂውማን ራይትስ ዎች ማስታወቁን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡ሳኡዲ አረቢያ አንገት በመቅላት ብዙ ሰዎችን በመግደል በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ የአለማችን አገራት አንዷ ናት ያለው ተቋሙ፤…
Rate this item
(0 votes)
 በሰሜን ኮርያ እጅግ ግዙፉ እንደሆነ የሚነገርለትና ላለፉት 12 አመታት በአገልግሎት ላይ የቆየው የኒውክሌር ሙከራ ጣቢያ፤ አብዛኛው ክፍል በተደጋጋሚ ፍንዳታዎች በደረሰበት ጉዳት ሳቢያ መደርመሱና አገልግሎት የማይሰጥበት ደረጃ ላይ መድረሱ ተዘግቧል፡፡ከአቅሙ በላይ በሆነ መልኩ ተደጋጋሚና በርካታ የኒውክሌር ሙከራ ፍንዳታዎችን ያስተናገደው ግዙፉ የሰሜን…
Rate this item
(3 votes)
 የአሜሪካው ኩባንያ እጅግ ዘመናዊ እንደሆነ የተነገረለትን የጠፈር ላይ የቅንጦት ሆቴል በመክፈት፣ ለአንድ ምሽት 792 ሺህ ዶላር የመክፈል አቅም ላላቸው የናጠጡ ባለጸጎች አገልግሎት ሊሰጥ በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ማስታወቁ ተዘግቧል፡፡ተቀማጭነቱን በሂውስተን ያደረገው ኦሪዮን ስፓን የተባለ ኩባንያ ከሶስት አመታት በኋላ በሚጀምረው በዚህ የቅንጦት…
Rate this item
(0 votes)
በአለማችን 22 ሺ ያህል ሰዎች የሞት ፍርድ ይጠብቃቸዋል አለማቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም አምነስቲ ኢንተርናሽናል፤ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ሰዎች በሞት በመቅጣትና በመግደል የምትታወቀው ቻይና፤ አሁንም ከአለማችን አገራት ቀዳሚነቱን መያዟን ከትናንት በስቲያ ይፋ ባደረገው አመታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ቻይና ባለፈው የፈረንጆች አመት 2017…
Rate this item
(1 Vote)
የአለም የጤና ድርጅት ባለፈው ቅዳሜ በሶርያዋ ዱማ ከተማ በተፈጸመው ጥቃት የኬሚካል ጦር መሳሪያ ሰለባ በመሆን ለህመም የተዳረጉ የአገሪቱ ዜጎች ቁጥር 500 ያህል መድረሱን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ድርጅቱ ባለፈው ረቡዕ ባወጣው መግለጫ፤ ህጻናትን ጨምሮ ለህመም የተዳረጉት 500 ያህል ሶርያውያን የመርዛማ ኬሚካል ጦር…
Rate this item
(9 votes)
የዘመናችን የፊዚክስ ሊቅ ፕሮፌሰር ስቴፈን ሃውኪንግ በተወለደ በ76 አመቱ ባለፈው ረቡዕ ከዚህ አለም በሞት መለየቱን ተከትሎ፣ የእንግሊዟን ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይን ጨምሮ በርካታ የአለማችን መሪዎች፣ ሳይንቲስቶች፣ አርቲስቶችና ተቋማት የተሰማቸውን ሃዘን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ፡፡ስቴፈን ሃውኪንግ ለአለማችን ሳይንስ እጅግ የላቀ አስተዋጽኦ ያበረከተና…
Page 3 of 88