ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
በህጻናትና ታዳጊዎች ላይ ለሚከሰት የጀርባ አጥንት መሳሳት በሽታ ሁነኛ መፍትሄ ነው የተባለውና ዞልጄንስማ የሚል ስያሜ የተሰጠው የአለማችን እጅግ ውዱ መድሃኒት በ2.125 ሚሊዮን ዶላር ሰሞኑን ለገበያ መቅረቡን የኤስኤ ቱዴይ ዘገበ::ከአሜሪካ የምግብና የመድሃኒት አስተዳደር ባለፈው ሳምንት እውቅና የተሰጠው ይህ መድሃኒት አንድ ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
በአለማችን በአካባቢ ብክለት በከፍተኛ ሁኔታ በመጠቃት ቀዳሚዋ አገር የሆነችው ማሌዢያ፤ ከተለያዩ አገራት በህገወጥ መንገድ ወደ ግዛቷ የገባ 3 ሺህ ቶን የሚመዝን የፕላስቲክ ቆሻሻ ወደመጣበት አገር መልሳ ልትልክ መሆኑ ተነግሯል፡፡የአገሪቱ የአካባቢ ሚኒስትር ባለፈው ማክሰኞ የሰጡትን መግለጫ ጠቅሶ ሮይተርስ እንደዘገበው፣ በብክለት የተማረረችዋ…
Rate this item
(0 votes)
 ሪቻርድ ካዌሳ የተባለው ታዋቂ ኡጋንዳዊ ድምጻዊ፤ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዮሪ ሙሴቬኒ፣ ፈቃዴን ሳይጠይቁ ሙዚቃዬን ለምርጫ ቅስቀሳ በመጠቀም፣ የፈጠራ መብት ዘረፋ ፈጽመውብኛል በሚል ክስ ሊመሰርትባቸው መዘጋጀቱን ናይሮቢ ኒውስ ዘግቧል፡፡ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ በ2011 በተካሄደው የአገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቅስቀሳ ወቅት “ዩ ዋንት አናዘር ታይም ዛት…
Rate this item
(0 votes)
ሲንጋፖር ህጻናት ተገቢውን እንክብካቤ በማግኘት በጥሩ ሁኔታ የሚያድጉባትና ለህጻናት የተመቸች ቀዳሚዋ የአለማችን አገር መሆኗን አንድ አለማቀፍ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ሴቭ ዘችልድረን የተባለው ግብረሰናይ ድርጅት፣ በ176 የአለማችን አገራት ላይ የሰራውን ጥናት መሰረት አድርጎ ባለፈው ረቡዕ ይፋ ባደረገው አለማቀፍ የህጻናት አስተዳደግ ሁኔታ ሪፖርት መሰረት፤…
Rate this item
(6 votes)
በጀብደኛ ፊልሞቹ ሺህዎችን ሲረፈርፍና አፈር ከድሜ ሲያስግጥ የኖረው አሜሪካዊው የፊልም ተዋናይና የቀድሞ የካሊፎርኒያ ገዢ አርኖልድ ሽዋዚንገር ሰሞኑን ደቡብ አፍሪካ ውስጥ በአንድ ጎረምሳ የድብደባ ጥቃት እንደደረሰበት ተዘግቧል፡፡በደቡብ አፍሪካ በተዘጋጀው አርኖልድ አፍሪካ የተሰኘ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ታድሞ በነበረበት ወቅት በአንድ ግለሰብ ከጀርባው…
Rate this item
(0 votes)
ናይጀሪያዊው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ ንግድን፣ በጎ አድራጎትንና ስነጥበብን ወደተሻለ ደረጃ ያሸጋገሩ ናቸው በሚል ከፎርቹን መጽሄት የአመቱ 50 የአለማችን ታላላቅ መሪዎች አንዱ በመሆን ተመርጠዋል፡፡የአፍሪካ ቁጥር አንድ ባለጸጋው ኢሊኮ ዳንጎቴ፣ በፎርቹን መጽሄት የ2019 የአለማችን 50 ታላላቅ መሪዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ብቸኛው አፍሪካዊ…