ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
 ታዋቂው የመልዕክት መላላኪያ አፕሊኬሽን ቴሌግራም በመላው አለም በተጠቃሚዎች ዳውንሎድ የተደረገበት መጠን ባለፈው ሳምንት አርብ ከ1 ቢሊዮን ማለፉ ተነግሯል፡፡አፕሊኬሽኑ በ2021 የመጀመሪያዎቹ 6 ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ 214.7 ሚሊዮን ጊዜ ዳውንሎድ መደረጉን ያስታወሰው ቴክ ክራንች ድረገጽ፣ ካለፈው አመት ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲነጻጸር…
Rate this item
(2 votes)
 የቻይና ህጻናት የኢንተርኔት ጌሞችን አዘውትረው በመጫወት ለተለያዩ ችግሮች እንዳይጋለጡ ለማድረግ ያቀደው የአገሪቱ መንግስት፣ ህጻናቱ በሳምንት በድምሩ ከ3 ሰዓታት በላይ መሰል ጌሞችን እንዳይጫወቱ የሚከለክል አዲስ ህግ ማውጣቱን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የቻይና ብሔራዊ የፕሬስና ፐብሊኬሽን አስተዳደር ይፋ ያደረገውና ካለፈው ረቡዕ ጀምሮ በስራ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
 በያዝነው የፈረንጆች አመት 2021 ብቻ በአፍሪካ አህጉር ከ48 ሺህ በላይ ሰዎች የደረሱበት ሳይታወቅ ደብዛቸው ጠፍቶ መቅረታቸውንና ከእነዚህም ውስጥ ወደ 22 ሺህ የሚጠጉት ለአካለ መጠን ያልደረሱ ህጻናት መሆናቸውን አለማቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ከሰሞኑ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡አብዛኞቹ ሰዎች ጠፍተው የቀሩት ከእርስ በእርስ…
Rate this item
(1 Vote)
የኮሮና ቫይረስ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በመላው አፍሪካ 30 ሚሊዮን ያህል ሰዎችን ከስራ ገበታቸው በማፈናቀል ለስራ አጥነት መዳረጉንና ወረርሽኙ በፈጠረው ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ ሳቢያ በ2021 ብቻ 39 ሚሊዮን ያህል አፍሪካውያን ለከፋ ድህነት ሊጋለጡ እንደሚችሉ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታውቋል፡፡የባንኩ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ…
Rate this item
(0 votes)
 የበርካታ ታላላቅ አለማቀፍ ሽልማቶች ባለቤት የሆነውና ዘ ዊክንድ በሚል ቅጽል ስሙ የሚታወቀው ትውልደ ኢትዮጵያዊው የዘመናችን የአርኤንድቢ ሙዚቃ ኮከብ አቤል ተስፋዬ በቅርቡ በ70 ሚሊዮን ዶላር በሎሳንጀለስ የገዛው እጅግ ያማረና ቅንጡ የመኖሪያ ቤት የበርካታ መገናኛ ብዙሃን መነጋገሪያ አጀንዳ ሆኗል፡፡አቤል ከሆላንዳውያን ባለጸጎች በ70…
Rate this item
(0 votes)
 በመላው አለም እስከያዝነው ሳምንት አጋማሽ ድረስ ከ5 ቢሊዮን በላይ የኮሮና ክትባቶች ለተጠቃሚዎች መሰጠታቸው ቢዘገብም፣ ብሩንዲ፣ ኤርትራና ሰሜን ኮርያ ገና አሁንም ድረስ የክትባት መርሃግብር አለመጀመራቸው ተነግሯል፡፡እስካሁን በአለማቀፍ ደረጃ ከተዳረሰው 5 ቢሊዮን በላይ የኮሮና ክትባት ውስጥ ወደ ግማሽ የሚቃረበው ወይም 1.96 ቢሊዮን…