ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 የአለማችን 2ኛው ግዙፍ የሞባይል አምራች ኩባንያ የሆነው የአሜሪካው አፕል ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ ለገበያ ያቀረባቸው የአይፎን ስማርት ስልኮች ቁጥር ከ2 ቢሊዮን ማለፉን አንድ ዘገባ አመልክቷል፡፡በመላው አለም ስማርት ስልኮችን ከሚጠቀሙ 3.8 ቢሊዮን ያህል ሰዎች መካከል 26 በመቶ ያህሉ የአይፎን ተጠቃሚዎች መሆናቸውን የዘገበው…
Rate this item
(1 Vote)
 ሶስት ጊዜ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት በፈረንሳይ በእስር ላይ የሚገኘውና ከአለማችን ጨካኝ ወንጀለኞች አንዱ እንደሆነ የሚነገርለት ቬንዙዌላዊው የ71 አመት ገዳይ ካርሎስ ቀበሮው፣ ከሰሞኑ በፈረንሳይ ለሚገኝ ፍርድ ቤት ባቀረበው አቤቱታ የእስራት ዘመኑ እንዲቀነስለት መማጸኑን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ካርሎስ ቀበሮው በሚል ስሙ የሚታወቀውና እ.ኤ.አ…
Rate this item
(0 votes)
ፖርቹጋላዊው የአለማችን የእግር ኳስ ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፎርብስ መጽሄት የአመቱ የአለማችን ባለ ከፍተኛ ገቢ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ የ1ኛ ደረጃን መያዙንና የዝውውር ክፍያን ሳይጨምር የተጫዋቹ አጠቃላይ ገቢ ከታክስ በፊት 125 ሚሊዮን ዶላር እንደሚደርስም ተዘግቧል፡፡ከሰሞኑ ከጁቬንቱስ ወደ ማንችስተር ያቀናው የ36…
Rate this item
(1 Vote)
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የባይደን አስተዳደር፣ የግብጽ መንግስት በዜጎቹ ላይ የሚፈጽማቸውን የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ለማስተካከል እርምጃ እስካልወሰደ ድረስ ሊሰጠው የታቀደው የ130 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ መሰረዙን አስታውቋል፡፡የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ባለፈው ማክሰኞ የሰጡትን መግለጫ ጠቅሶ ሮይተርስ እንደዘገበው፣ የአሜሪካ…
Rate this item
(1 Vote)
 የአለማችንን ከተሞች በተለያዩ መስፈርቶች በመገምገም በየአመቱ የኑሮ አመቺነት ደረጃ የሚሰጠው ታይም አውት የተባለ ተቋም ከሰሞኑም የ2021 ሪፖርቱን ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ የአሜሪካዋ ሳን ፍራንሲስኮ ከአለማችን ከተሞች መካከል ለኑሮ እጅግ ምቹ የሆነች የአመቱ ከተማ ተብላ በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ተቋሙ በአለም ዙሪያ የሚገኙ…
Rate this item
(0 votes)
የአለማችን ቢሊየነሮች ቁጥር ባለፈው አመት ታይቶ በማይታወቅ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመር 3ሺህ 204 መድረሱንና የቢሊየነሮቹ አጠቃላይ ሃብት 10 ትሪሊዮን ዶላር መድረሱን ዌልዝኤክስ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ ባወጣው የ2021 አለማቀፍ የቢሊየነሮች ሁኔታ አመላካች ሪፖርት አስታውቋል፡፡የቢሊየነሮች ቁጥር አምና ከነበረበት የ13.4 በመቶ ጭማሬ ማሳየቱን…