ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
አገልግሎቱን ለማግኘት የተመዘገቡት 5 ዝነኞች ብቻ ናቸው ደቡብ ኮርያ እጅግ ፈጣኑን የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በማስጀመር በአለማችን ቀዳሚዋ አገር መሆኗን ዘ ቨርጅ ድረገጽ አስነብቧል፡፡ኤስኬ ቴሌኮም የተባለውና በአገሪቱ ግዙፉ የዘርፉ ኩባንያ ትናንት በይፋ ያስጀመረውን እጅግ ፈጣን የ5ጂ ኔትወርክ ሞባይል ኔትወርክ በጥሩ…
Rate this item
(1 Vote)
 “ቢካሚንግ” የሚል ርዕስ ያለውና በቀድሞዋ የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት ሚሼል ኦባማ የተጻፈው ተወዳጅ መጽሃፍ በአለማችን የግለታሪክ ማስታወሻ መጽሃፍት ሽያጭ ታሪክ ክብረወሰን ሊያስመዘገብ መቃረቡን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡በወረቀት፣ በሶፍት ኮፒና በድምጽ ቅጂ በአለም አቀፍ ደረጃ 10 ሚሊዮን ኮፒዎች የተሸጡለትና በአለማችን የግለታሪክ ማስታወሻ መጽሃፍት…
Rate this item
(1 Vote)
መምህሩ ከደመወዙ 80 በመቶውን ለት/ቤቱ ይረዳ ነበር በኬንያ በሚገኝ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በመምህርነት በማገልገል ላይ የሚገኘውና ከወርሃዊ ደመወዙ 80 በመቶውን ትምህርት ቤቱን በቁሳቁስ ለማሟላት በማዋል ተጠቃሽ ተግባር የፈጸመው ኬንያዊው ፒተር ታባቺ፤ የአመቱ የአለማችን ምርጥ መምህር ሆኖ በመመረጥ 1…
Rate this item
(1 Vote)
 አፍሮባሮሜትር የተባለው የጥናት ተቋም በ34 የአፍሪካ አገራት ላይ በቅርቡ ባከናወነው ጥናት፣ ከ37 በመቶ በላይ የሚሆኑት አፍሪካውያን አገራቸውን ጥለው ለመሰደድ እንደሚፈልጉ ማረጋገጡን ይፋ አድርጓል፡፡ተቋሙ ይፋ ያደረገውን ጥናት ዋቢ አድርጎ ቢቢሲ እንደዘገበው፣ አገራቸውን ጥለው ለመሰደድ ከሚፈልጉ አፍሪካውያን መካከል አብዛኞቹ ወጣቶችና የተማሩ መሆናቸውንም…
Rate this item
(4 votes)
 የናይጀሪያ መንግስት ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት ልከው በማያስተምሩ ወላጆች ላይ ክስ እንደሚመሰርትና ቅጣት እንደሚጥል ማስጠንቀቁን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡በናይጀሪያ ከ5 እስከ 14 አመት የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ 10.5 ሚሊዮን ያህል ህጻናት ትምህርት እንደማይማሩ የጠቆመው ዘገባው፣ የአገሪቱ መንግስት የማይማሩ ህጻናትን ቁጥር ለመቀነስ በማሰብ…
Rate this item
(3 votes)
35 በመቶ አፍሪካውያን የውሃ እጥረት ችግር ተጠቂ ናቸው በመላው አለም የሚገኙ 2.1 ቢሊዮን የተለያዩ አገራት ዜጎች አሁንም ድረስ ንጹህ የመጠጥ ውሃ እንደማያገኙ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡ተመድ ባለፈው ማክሰኞ ይፋ ባደረገው አለማቀፍ የውሃ ልማት ሪፖርት እንዳለው፤ በአለማችን 4 ቢሊዮን…