ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
በሴራሊዮን በፈጸሟቸው የጦር ወንጀሎች በአለማቀፉ ፍርድ ቤት የ50 አመታት እስር ተፈርዶባቸው ከ2012 አንስቶ በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ቻርለስ ቴለር፣ #የጡረታ መብቴን አላከበረልኝም፤ ጥቅማጥቅሜን ከለከለኝ; በሚል በአገሪቱ መንግስት ላይ ክስ መመስረታቸው ተዘግቧል፡፡ከአስርት አመታት በፊት በሴራሊዮን በተቀሰቀሰውና ብዙዎችን ለሞት በዳረገው…
Sunday, 31 October 2021 18:08

ሱዳን ከየት ወዴት…?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እ.ኤ.አ በ2019…በአምባገነናዊ አገዛዝ ለዘመናት ስትንገሸገሽ ኖራ፣ ሽራፊ የዳቦ ዋጋ ጭማሪ እንደ ሰበብ ሆኖ በአልገዛም ባይነት ፈንቅሎ አደባባይ ያስወጣት ሱዳን፣ ለ30 አመታት አንቀጥቅጠው የገዟትን ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር፣ በህዝባዊ አመጽ ከመንበረ ስልጣን አውርዳ፣ የዲሞክራሲ ብርሃን ፈነጠቀልኝ ብላ እልልታዋን አቀለጠች፡፡246 ሱዳናውያንን ህይወት ቀጥፎ፣…
Rate this item
(1 Vote)
መኒ ዩኬ የተባለው ተቋም ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው ጥናት፣ የቬንዙዌላዋ ካራካስ ከአለማችን ከተሞች መካከል ቆንጆዎችን በማፍለቅ አቻ የማይገኝላት ቀዳሚዋ ከተማ ተብላ በአንደኝነት መቀመጧን ዴይሊ ሜይል ድረገጽ ዘግቧል፡፡ተቋሙ በተለያዩ አለማቀፍ የቁንጅና ውድድሮች አሸናፊዎች የሆኑ 500 ቆነጃጅትን የትውልድ ከተማ በማጥናት ባወጣው ሪፖርት መሰረት…
Rate this item
(0 votes)
 የወቅቱ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ የሆኑት አሜሪካዊው ባለሃብት ኤለን መስክ፣ ለትርፋማው ኩባንያቸው ስፔስኤክስ ምስጋና ይግባው እና በቅርቡ ሃብታቸው በከፍተኛ ሁኔታ አድጎ የአለማችን የመጀመሪያው ትሪሊየነር ሆነው ታሪክ ሊሰሩ እንደሚችሉ ተነግሯል፡፡የታዋቂው ተቋም ሞርጋን ስቴንሊ የቢዝነስ ተንታኞች ከሰሞኑ ባወጡት መረጃ፣ የታዋቂው ኤሌክትሪክ መኪኖች…
Rate this item
(0 votes)
 በንግድ ምልክቱና በገበያ ዘንድ ባለው ገጽታ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማድረግ የተዘጋጀው ታዋቂው ማህበራዊ ድረገጽ ፌስቡክ፣ ከቀናት በኋላ ስያሜውን ሊቀይር ማሰቡን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡በአለማቀፍ ደረጃ የተዛቡ መረጃዎችን በማሰራጨት፣ ለግጭትና ብጥብጥ መፋጠን ሰበብ በመሆንና የተጠቃሚዎቹን ግላዊ መረጃ አሳልፎ በመስጠት የሚወቀሰውና መልካም ስምና ዝናው…
Rate this item
(0 votes)
 የብራዚል ሴኔት አባላት ፕሬዚዳንት ጄር ቦልሶናሮ፣ ኮሮና ቫይረስ በአገሪቱ ከ600 ሺህ በላይ ሰዎች ለሞት እንዲዳረጉና ከፍተኛ የሆነ ሁለንተናዊ ቀውስ እንዲፈጠር በማድረጋቸው ጅምላ ግድያን ጨምሮ 11 የተለያዩ የወንጀል ክሶች ሊመሰረትባቸውና ተገቢውን ቅጣት ሊያገኙ እንደሚገባ ምክረ ሃሳብ ማቅረባቸውን ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡አንደ አንድ…