ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
የኮሮና ወረርሽኝ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በመላው አለም በሚገኙ 193 አገራት ውስጥ ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ከ8 ሚሊዮን በላይ የፕላስቲክ ቆሻሻ መፈጠሩንና አብዛኛው ቆሻሻም በውቅያኖሶች ውስጥ እንደተጣለ አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡በውቅያኖስ ውስጥ ከተጣለው 26 ሺህ ሜትሪክ ቶን ያህል የፕላስቲክ ቆሻሻ መካከል ከ70 በመቶ…
Rate this item
(0 votes)
በመላው አለም የአካል ጉዳተኛ ህጻናት ቁጥር ከ240 ሚሊዮን ማለፉንና ህጻናቱ የመብቶቻቸው ተጠቃሚዎች እንዳይሆኑ የሚያግዷቸው እንቅፋቶችና ፈተናዎች እየተበራከቱ እንደሚገኙ የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ ሰሞኑን ባወጣው አለማቀፍ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ድርጅቱ የህጻናትን አጠቃላይ ደህንነት ሁኔታ ለመገምገም የሚያስችሉ 60 ያህል ነጥቦችን መሰረት በማድረግ…
Rate this item
(0 votes)
 በመጪው የፈረንጆች አመት በአለም ዙሪያ የኮሮና ክትባቶችን በስፋት ለማዳረስ የተያዘው ዕቅድ በክትባት መርፌዎችና ሲሪንጆች እጥረት ሊስተጓጎል እንደሚችልና አለማችን ተጨማሪ 2 ቢሊዮን ሲሪንጆች እንደሚያስፈልጓት የአለም የጤና ድርጅት አስጠንቅቋል፡፡ድርጅቱ ባለፈው ማክሰኞ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ የኮሮና ክትባት ምርት በአለማቀፍ ደረጃ እያደገ ቢሆንም ክትባቱን…
Rate this item
(2 votes)
ማይክሮሶፍት በ2.45 ትሪሊዮን ዶ. የገበያ ዋጋ በአለም 1ኛ ሆነ ባለፈው ሰኞ ብቻ በአስር ቢሊዮኖች ዶላር ተጨማሪ ሃብት በማፍራት አጠቃላይ ሃብቱን ወደ 306.4 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ያደረገው የአለማችን የወቅቱ ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኤለን መስክ፤ በአለማችን ታሪክ ከ300 ቢሊዮን ዶላር በላይ የተጣራ…
Rate this item
(0 votes)
 ኤልተን ጆን በኮሮና ዝግ የሰራው አልበም 1ኛ ደረጃን መያዙ ተነገረ “ባትል አት ሌክ ቻንጂን” የተሰኘው ቻይና ሰራሽ የጦርነት ፊልም በፈረንጆች አመት 2021 በአለማችን ለእይታ ከበቁ ፊልሞች መካከል ከፍተኛውን ገቢ በማግኘት በ1ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡንና ፊልሙ፣ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
የቱርኩ ፕሬዚዳንት ራሲብ ጣይብ ኤርዶጋን "ክፉኛ ታመዋል ካልሆነም ሞተዋል" የሚል ያልተጨበጠ መረጃ በትዊተር ማህበራዊ ሚዲያ በማሰራጨት በታላቁ መሪ ላይ አሟርተዋል የተባሉ 30 ቱርካውያን ክስ ሊመሰረትባቸው መሆኑን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡የአገሪቱን የደህንነት ቢሮ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ ግለሰቦቹ ከዚህ በተጨማሪም የፕሬዚዳንት ኤርዶጋንን ክብር…