ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ልዩ ጸሃፊ አህመድ ሻሂድ ሰሞኑን ባወጡት ሪፖርት፣ የኢራን መንግስት በዚህ አመት ብቻ ከ1ሺህ በላይ ሰዎችን በስቅላት ለመግደል አቅዷል ማለታቸውን ፎክስ ኒውስ ዘግቧል፡፡የኢራን መንግስት በተለያዩ ምክንያቶች በስቅላት የሚገድላቸው ሰዎች ቁጥር ባለፈው አመት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ያሉት ሻሂድ፣ የአገሪቱ…
Rate this item
(3 votes)
ለ35 አመታት የዘለቀው የ1 ልጅ ብቻ ፖሊሲ፣ከ400 ሚ. በላይ ወሊዶችን አስቀርቷ ቻይና ዜጎቿ አንድ ልጅ ብቻ እንዲወልዱ የጣለችውንና ከ35 አመታት በላይ የዘለቀውን አስገዳጅ የስነህዝብ ፖሊሲ በማሻሻል፣ ሁለት ልጆችን መውለድ እንደሚችሉ የሚፈቅድ አዲስ ህግ ልታወጣ መወሰኗን ከትናንት በስቲያ ማስታወቋን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የአገሪቱን…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው የኮምፒውተርና ስማርት ፎን አምራች ኩባንያ አፕል፣ ባለፉት 12 ወራት የሸጣቸው አይፎን ስልኮች ቁጥር ክብረ ወሰን ማስመዝገቡንና ይህን ተከትሎም በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን የ53.4 ቢሊዮን ዶላር ትርፍ እንዳገኘ ማስታወቁን ዘ ቴሌግራፍ ዘገበ፡፡አፕል ባለፉት 12 ወራት ያገኘው አጠቃላይ ገቢ 233.7 ቢሊዮን ዶላር…
Rate this item
(0 votes)
ለኔፓል ሴቶች መብቶች መከበር ለረጅም አመታት በጽናት መታገላቸው የሚነገርላቸው የኔፓል ዩኒፋይድ ማርክሲስት ሌኒኒስት ኮሙኒስት ፓርቲ ምክትል ሊቀ መንበር ቢደሃያ ዴቪ ባንዳሪ፤ በአገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡የአገሪቱን ፕሬዚዳንት ለመምረጥ ባለፈው ረቡዕ በኔፓል ፓርላማ በተከናወነው የድምጽ አሰጣጥ…
Rate this item
(8 votes)
የደቡብ ኮርያ ብሄራዊ የስለላ አገልግሎት ተቋም፣ ሰሜን ኮርያ አራተኛውን የኒዩክሌር ሙከራ ለማድረግ እየተዘጋጀች እንደሆነ የሚያረጋግጥ መረጃ እንዳገኘ ሊ ቾኤል የተባሉት የአገሪቱ ከፍተኛ የህግ ጉዳዮች ባለስልጣን መናገራቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡የደቡብ ኮርያ ብሄራዊ የስለላ አገልግሎት ተቋም፣ ኒዮንግዮን በተባለው የሰሜን ከርያ ዋነኛ የኒዮክሌር…
Rate this item
(1 Vote)
- በ4 ተከታታይ ምርጫዎች ያልተሸነፈው ገዢው ፓርቲ፣ ዘንድሮ ከባድ ፈተና ገጥሞቷል- ነገ የሚካሄደው የኮንጎ ብራዛቪል ህዝበ ውሳኔ ከወዲሁ የ4 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል ነገ ሊከናወን የታቀደውና በአገሪቱ የምርጫ ታሪክ ከፍተኛ ውጥረት የታየበት እንደሆነ የተነገረለት ምስተኛው የታንዛኒያ ምርጫ፤ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ስጋት…