ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 በ50 የተለያዩ የዓለማችን አገራት የኤችአይቪ ኤድስ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱንና በቫይረሱ እየተጠቁ ካሉት ሰዎች ግማሽ ያህሉ የመድሃኒትና የህክምና አገልግሎቶችን እያገኙ እንዳልሆነ ዩኤንኤድስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡የኤችአይቪ ቫይረስን ስርጭት ለመግታት በአለማቀፍ ደረጃ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት እየተዳከሙ መሆናቸውን የጠቆመው የተቋሙ ሪፖርት፤…
Rate this item
(1 Vote)
 - 9 ሚሊዮን አፍሪካውያን በከፋ ባርነት ውስጥ ይኖራሉ - በአለማችን ባለፉት 19 ወራት 40ሚ. ሰዎች የባርነት ሰለባ ሆነዋል ሰሜን ኮርያና ኤርትራ በርካታ ዜጎች ለዘመናዊ ባርነት ተዳርገው የሚኖሩባቸው ቀዳሚዎቹ የአለማችን አገራት መሆናቸውንና ባለፉት 2 አመታት በመላው አለም ከ40 ሚሊዮን በላይ የተለያዩ…
Rate this item
(0 votes)
የጸረ-አፓርታይድ ታጋዩና የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ 100ኛ ዓመት የልደት በአል ባለፈው ረቡዕ በደቡብ አፍሪካና በሌሎች አገራት በተለያዩ ዝግጅቶች መከበሩን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ደቡብ አፍሪካውያን ከአምስት አመታት በፊት ከዚህ አለም በሞት የተለዩትን ኔልሰን ማንዴላን መልካም ስራዎችና አፓርታይድን በመታገል ያበረከቱትን ታሪካዊ አስተዋጽኦ…
Rate this item
(1 Vote)
 የአሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን ሙስክ ያቋቋሙትና የኤሌክትሪክ መኪኖችን በማምረት የሚታወቀው ግዙፉ ኩባንያ ቴስላ በሰባት ቀናት ውስጥ 7 ሺህ መኪኖችን ማምረቱን ፉድዚላ ድረገጽ አስነብቧል፡፡ኩባንያው በአማካይ በቀን 1 ሺህ ሞዴል 3 የኤሌክትሪክ መኪኖችን ማምረቱንና ይህም ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነው መባሉን የጠቆመው ዘገባው፣ አንዱ…
Rate this item
(0 votes)
 የናይጀሪያው ፕሬዚዳንት ሙሃመድ ቡሃሪ በቅርቡ በሚካሄደው ምርጫ ለሁለተኛ የስልጣን ዘመን ለመወዳደር ማሰባቸውና ስልጣን ለመልቀቅ አለመፍቀዳቸውን የተቃወሙ የገዢው ፓርቲ አባላት፤ ባለፈው ረቡዕ አፈንግጠው በመውጣታቸው ፓርቲው ለሁለት መከፈሉን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ኦል ፕሮግረሲቭ ኮንግረስ የተባለው የአገሪቱ ገዢ ፓርቲ አባላት የሆኑ ፖለቲከኞች ባለፈው ረቡዕ በሰጡት…
Rate this item
(2 votes)
 የኢራኑ አብዮታዊ ጦር አዛዥ የሆኑት ብርጋዴር ጄነራል ጎላም ሪዳ ጃላሊ፣ እስራኤል ከሜዲትራኒያን ባህር ተነስቶ ወደ ኢራን የሚጓዘውን ዳመና ከአየር ላይ በመጥለፍና ዝናባችንን በመዝረፍ፣ በአገራችን የተከሰተውን የውሃ እጥረት እያባባሰች ነው ሲሉ መክሰሳቸውን ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡ሰሞኑን በመዲናዋ ቴራን በተካሄደ የግብርና አውደጥናት ላይ…
Page 13 of 101