ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ማክሰኞ በምስራቃዊ ቨርጂኒያ ውስጥ ከሚገኝ ማዕከል ተነስታ ወደ ህዋ ጉዞ በጀመረች በሰከንዶች ጊዜ ውስጥ የፍንዳታ አደጋ የደረሰባት ሰው አልባ ሮኬት ስብርባሪዎች በሰዎች ላይ የጤና ጉዳት ስለሚያደርሱ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ባለሙያዎች አስጠነቀቁ፡፡የጠፈር ምርምር ቁሳቁሶችን ወደ አለማቀፉ የጠፈር ጣቢያ ለማጓጓዝ አወዛጋቢ…
Rate this item
(3 votes)
ጥቃቱ ከአይሲስ ጋር ሊያያዝ ይችላል እየተባለ ነውባለፈው ረቡዕ ማለዳ በካናዳ ርዕሰ መዲና ኦትዋ በሚገኘው የአገሪቱ የጦርነት መታሰቢያ አደባባይና በፓርላማ ውስጥ በተከሰተውና ሁለት ሰዎችን ለህልፈት በዳረገው የተኩስ ጥቃት ዙሪያ የተጀመረው ምርመራ ተጠናክሮ መቀጠሉን ሲ ኤን ኤን ዘገበ፡፡ሚካኤል ዜሃፍ ቢቤው የተባለ የታጠቀ…
Rate this item
(1 Vote)
* ተኩስ ሊያቆምና ያገተውን ሊፈታ ተስማምቷል የተባለው ቦኮ ሃራም፣ ግድያና ጠለፋውን ቀጥሏል ቦኮ ሃራም የተባለው የናይጀሪያ አሸባሪ ቡድን፣ በአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል የሸሪያ ህግ ተግባራዊ እንዲሆን የማስቻል አላማውን ለማሳካት ባለፉት አምስት አመታት፣ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ተደጋጋሚ የሽብር ጥቃቶችን እንደፈጸመና ከ5ሺህ በላይ…
Rate this item
(1 Vote)
በአሜሪካ በመጪው ወር ለሚካሄደው የግዛትና የኮንግረስ ምርጫ የሚወዳደሩ ጥቁር ፖለቲከኞች ቁጥር ክብረ ወሰን ማስመዝገቡንና የፖለቲካ ተንታኞችም፣ ባራክ ኦባማ በምርጫ አሸንፈው በአገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዚዳንት መሆናቸው በጥቁር አማሪካውያኑ ላይ ለታየው የፖለቲካ ተሳትፎ እድገት አስተዋጽኦ አበርክቷል ማለታቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡በሁለቱ ምርጫዎች…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት የኖቤል የሰላም ሽልማት የተቀበለችው ፓኪስታናዊቷ የህጻናት መብቶች ተሟጋች ማላላ ዮሱፋዚ፣ የናይጀሪያ መንግስትና አለማቀፉ ማህበረሰብ ቦኮ ሃራም በተባለው አሸባሪ ቡድን የታፈኑትን 219 የአገሪቱ ልጃገረዶች በአፋጣኝ ለማስለቀቅ በስፋት እንዲንቀሳቀሱ ጥሪ ማቅረቧን ቢቢሲ ዘገበ፡፡የመብት ተሟጋቾች ከስድስት ወራት በፊት በታጣቂዎች ታፍነው የተወሰዱትና…
Rate this item
(2 votes)
በቅርቡ ከታላቋ ብሪታንያ ተገንጥላ ራሴን የቻልኩ ሉአላዊ ሀገር መሆን እፈልጋለሁ በሚል ህዝበ ውሳኔ በማካሄድ የጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮንንና የንግሥት ኤልሳቤጥን ልብ ልታቆመው ደርሳ የነበረችው ስኮትላንድ በመጨረሻ የመገንጠሉን ሃሳብ ትታዋለች፡፡ያኔ ጉዳዩ ትኩስ ኬክ ሆኖ በነበረበት ጊዜ የስኮትላንድን መገንጠል ከሚቃወሙት ወገኖች ከሚቀርቡት…