ከአለም ዙሪያ
አባቶቻችን በ1980ዎቹ መጀመሪያ በገፍ ወደ እስራኤል ሲመጡ ገነት የገቡ መስሏቸው ነበር፡፡ እስራኤል ውስጥ ያገኙት ነገር ቢኖር ግን ጥላቻ ብቻ ነው። በቆዳዬ ቀለም የተነሳ ማንም እየመጣ ልክ እንደ በረሮ በመቁጠር ሳያመናጭቀኝና ሳያንገላታኝ ያለፈበት አንድ ቀን እንኳ የለም”አዲሱ ሞሀል፡- በአንድ ሱፐር ማርኬት…
Read 4060 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት በተጋጋለበት በ1984 ዓ.ም ነበር የእስራኤል ጦር ሃይልና የስለላ ድርጅቱ ሞሳድ አስር ሺ የሚሆኑ ቤተእስራኤላውያንን፣ በሱዳን በኩል በአውሮፕላን በማጓጓዝ የዘመናት ተስፋና ጉጉታቸውን እውን ያደረጉላቸው፡፡ ይህንን ወደ ተስፋይቱ አገር የተደረገ ጉዞ (አሊያህ) ቤተእስራኤሎቹም ሆኑ የእስራኤል መንግስት “ዘመቻ ሙሴ”…
Read 5868 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የ20 ዓመቱ አዳም ፒተር ላንዛ እናቱ ከአመታት በፊት ገዝታ ያስቀመጠችውን መሣሪያ፣ደብቆና ፊቱን ጭምብል በመሸፈን ነበር ወደ ሳንዲሁክ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ያቀናው፡፡ የትምህርት ቤቱን በር በጥይት እሩምታ በመደብደብ ከከፈተ በኋላ፣በመጀመርያ በተኩሱ ድምጽ ተደናግጠው ድርጊቱን ሊከላከሉ የሞከሩትን መምህራን ህይወት ቀጠፈ፡፡ ወደተማሪዎች ክፍል…
Read 3532 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የደቡብ አፍሪካ መንግስት የአገሬው ነዋሪ ካልሆኑ ሰዎች ታክስ በግድ አይወስድም፡፡ ደቡብ አፍሪካ ገብተው ዕቃ ገዝተው ደረሰኝ መሰብሰብ እና ወደ አገርዎ ሲመለሱ ደረሰኙን፣ የገዙትን እቃ እና ፓስፖርትዋን በማሳየት ታክስ ተብሎ እቃ ሲገዙ የተወሰደበትን ገንዘብ ማስመለስ ይችላሉ፡፡ ኬፕታውን የጆሀንስበርግን ያህል ባይሆኑም ኢትዮጵያውያኖች…
Read 2538 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በዓለማችን ሙሉ በሙሉ ከሙስና የፀዱ (100%) አገራት እስካሁን ባይገኙም በንፅፅር ግን እጅግ ከሙስና የራቁ መገኘታቸው አልቀረም፡፡ ለምሳሌ በምዕራቡ ዓለም ሦስት አገራት በአንደኛነት ተቀምጠዋል - ዴንማርክ፣ ፊንላንድ እና ኒው ዚላንድ፡፡ የሚገርማችሁ ግን ዘንድሮ አሜሪካ ከሙስና የራቀች በመሆን 19ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡…
Read 3165 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የዛሬ ስድስት አመት የመካከለኛው ምስራቅ አካባቢን የፖለቲካ ሁኔታ በተመለከተ ኒውዮርክ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ዋና ጽህፈት ቤት በዋና ፀሀፊው ባንኪሙን የተመራ አንድ ልዩ ጉባኤ ተካሂዶ ነበር፡፡ ስብሠባው ሊጠናቀቅ በተቃረበበት ሰአት፣ የፍልስጤሙ ሀማስ ታጣቂዎች ጋዛ ውስጥ በርካታ ሮኬትና ሚሳይል ወደ ተለያዩ የእስራኤል…
Read 3164 times
Published in
ከአለም ዙሪያ