ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ትራምፕ ስምምነቱን እንዲያፈርሱ አልፈቅድም ብላለች ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት ቃል የገቡትን የኒውክሌር ስምምነት የማፍረስ ሃሳብ ተግባራዊ እንዲያደርጉ አገራቸው እንደማትፈቅድላቸው የገለጹት የኢራን ፕሬዚዳንት ሃሰን ሩሃኒ፤ ትራምፕ ስምምነቱን የሚያፈርሱ ከሆነ ግን የከፋ ነገር እንደሚከሰት ማስጠንቀቃቸውን ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(7 votes)
 ሙሴቪኒ በበኩላቸው፤ ሚስቶቻቸውን የሚደበድቡ ወንዶችን አውግዘዋል የኡጋንዳ ርዕሰ መዲና ካምፓላ የካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ኪዚቶ ሉዋንግዋ፤የአገሪቱ ሴቶች በወንዶች ላይ ድብደባ መፈጸማቸውን እንዲያቆሙ መጠየቃቸውን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ሚፒንጊ በተባለቺው የአገሪቱ አውራጃ ከሚቀርቡ አስር የቤት ውስጥ ጥቃት አቤቱታዎች መካከል ግማሹ፣ በሚስቶቻቸው የተደበደቡ ባሎች ጉዳይ መሆኑን…
Rate this item
(3 votes)
 - ከ500 በላይ በሚሆኑ ኩባንያዎች የባለቤትነት ድርሻ አላቸው - ኦባማ ባለቤታቸው ለፕሬዚዳንትነት እንደማትወዳደር አስታወቁ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሙሉ ትኩረታቸውን አገር በመምራት ስራቸው ላይ ለማድረግና የጥቅም ግጭት ስጋትን ለማስወገድ በማሰብ፣ ወደ ዋይት ሃውስ ሲገቡ የንግድ ስራቸውን ሙሉ ለሙሉ እንደሚያቆሙ…
Rate this item
(0 votes)
 በሰከንድ 130 ኳድሪሊዮን ስሌቶችን የመስራት አቅም አለው ተብሏል የጃፓን ኮምፒውተር ሳይንስ ባለሙያዎች በዓለማችን በፍጥነቱ አቻ አይገኝለትም የተባለውንና በአንድ ሰከንድ 130 ኳድሪሊዮን ስሌቶችን የመስራት አቅም ያለውን እጅግ ፈጣን ኮምፒውተር ለመስራት ማቀዳቸው ተዘግቧል፡፡ 139 ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ ይደረግበታል የተባለውና ስራው በመጪው የፈረንጆች…
Rate this item
(0 votes)
 500 ሺ ያህል ህዝብ በጦርነት አገሩን ጥሎ ተሰዷል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በእርስ በእርስ ግጭት ከምትታመሰዋ የማእከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ አጠቃላይ የህዝብ ቁጥር ግማሽ ያህሉን የሚሸፍነውና ከ2 ሚሊዮን በላይ የሚሆነው የአገሪቱ ህዝብ የሰብአዊ እርዳታ እንደሚያስፈልገው አስታወቀ፡፡ አገሪቱን ከ3 አመታት በፊት ከገባችበት የእርስ…
Rate this item
(0 votes)
 ኮሙኒስቱ አብዮተኛ ፊደል ካስትሮ ኩባን ለአምስት አሰርት ዓመታት የገዙ አምባገነን መሪ ሲሆኑ ከታላቋ ብሪቴይን ንግስት ኤልዛቤትና ከታይላንዱ ንጉስ ቀጥሎ ለረዥም ጊዜ በስልጣን ላይ የቆዩ የዓለማችን ሦስተኛው መሪ ነበሩ፡፡ በከፍተኛ ህመም አስገዳጅነት የዛሬ 10 ዓመት ሥልጣናቸውን ለወንድማቸው ያስረከቡት ካስትሮ፤ ባለፈው አርብ…