ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
በአለማቀፍ ደረጃ ተወዳጅነትን ያገኘው ቲክቶክ የተባለው የአጫጭር ቪዲዮዎች ማጋሪያ አፕሊኬሽን በፈረንጆች አመት 2021 በብዛት የተጎበኘ የአለማችን ቀዳሚው ድረገጽ በመባል ከጎግል ክብሩን መቀበሉ ተነግሯል፡፡ክላውድፍሌር የተባለ ተቋም ያወጣውን መረጃ ጠቅሶ ዘ ጋርዲያን እንደዘገበው፣ ባለቤትነቱ የቻይናው ኩባንያ ባይትዳንስ የሆነው ቲክ ቶክ ካለፈው አመት…
Rate this item
(1 Vote)
በተለያዩ ወንጀሎች በቁጥጥር ስር የምታውላቸው እስረኞች ብዛት ያማረራት ዴንማርክ 300 እስረኞችን የምታቆይበትን እስር ቤት በ210 ሚሊዮን ዩሮ ከኮሶቮ ልትከራይ መሆኑ ተነግሯል፡፡ዴንማርክ ተጨማሪ 1000 እስር ቤቶች እንደሚያስፈልጋትና 300 ያህሉን በጊዜያዊነት ወደ ኮሶቮ ለመላክ ማቀዷን የዘገበው ዘ ጋርዲያን፣ የኮሶቮ የፍትህ ሚኒስትርም እስረኞችን…
Rate this item
(1 Vote)
ባይደን ቸር ቢያደርሰኝ በቀጣዩ ምርጫ እወዳደራለሁ አሉ የዱባዩ ገዢ ሼክ ሞሃመድ ቢን ራሺድ አል-ማክቱም በቅርቡ በፍቺ ለተለዩዋቸው የቀድሞዋ ባለቤታቸው ለልዕልት ሃያ ቢንት አል-ሁሴን እና ለሁለት ልጆቻቸው በካሳ መልክ 730 ሚሊዮን ዶላር እንዲከፍሉ በፍርድ ቤት እንደተወሰነባቸው ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የ72 አመቱ ሼክ ሞሃመድ…
Rate this item
(1 Vote)
 በተገባደደው የፈረንጆች አመት 2021 በሁሉም የአለማችን አገራት የዋጋ ግሽበት በተለያየ መጠን ጭማሬ ቢያሳይም የቬንዙዌላን ያክል ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ያስመዘገበ አገር እንደሌለ የተነገረ ሲሆን የአገሪቱ አመታዊ የዋጋ ግሽበት 2,700% መድረሱን ፋይናንስ ማጋዚን ድረገጽ አስነብቧል፡፡ቬንዙዌላ ላለፉት አራት ተከታታይ አመታት በዋጋ ግሽበት ከአለማችን…
Rate this item
(1 Vote)
-ናይጀሪያ 1 ሚ. ክትባት ስታስወግድ፣ ቻይና 13 ሚ. ሰዎችን ከቤት እንዳይወጡ ከልክላለች -አምና ብቻ ከ5 ሚ. በላይ የአለማችን ህጻናት ለሞት ተዳርገዋል በአሁኑ ሰዓት በመላው አለም በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ በየሳምንቱ በአማካይ 50 ሺህ ያህል ሰዎች ለሞት እንደሚዳረጉና በመላው አለም በቫይረሱ ሳቢያ…
Rate this item
(0 votes)
• ኦሚክሮን ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት በመዛመት 77 አገራትን አዳርሷል • ኦሚክሮን በአሜሪካ ካጠቃቸው 80 በመቶው ሙሉ ለሙሉ የተከተቡ ናቸው ባሳለፍነው ሳምንት በአፍሪካ አህጉር የተመዘገበው የኮሮና ተጠቂዎች ቁጥር ካለፈው ሳምንት ጋር ሲነጻጸር በ83 በመቶ ያህል ጭማሪ ማሳየቱንና በሳምንቱ በአህጉሪቱ ከ196 ሺህ…
Page 11 of 161