ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(3 votes)
ዢ ጂፒንግ በወንዶች፣ አንጌላ መርኬል በሴቶች ቀዳሚነቱን ይዘዋል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት፤በ2018 የፈረንጆች አመት በተለያዩ መስኮች ተጠቃሽ አለማቀፍ ተጽዕኖ ፈጥረዋል ያላቸውን 75 የዓለማችን ሃያላን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን በወንዶች የቻይናው ፕሬዚዳንትና የኮሙኒስት ፓርቲ ዋና ጸሃፊ ዢ ጂፒንግ፣ በሴቶች የጀርመኗ መራሂተ መንግስት…
Rate this item
(1 Vote)
77 በመቶ አሜሪካውያን ስብሰባውን ይደግፋሉ ተብሏል አይን እና ናጫ ሆነው የከረሙትና ከዛሬ ነገ ከቃላት ጦርነት ወደ ሚሳኤል ጦርነት ይገቡ ይሆን በሚል አለም በስጋት ተወጥሮ ሲከታተላቸው የነበሩት የአሜሪካው ዶናልድ ትራምፕና የሰሜን ኮርያው አቻቸው ኪም ጁንግ ኡን፣ ከሳምንታት በፊት ሁሉንም ፉርሽ አድርገው፣…
Rate this item
(0 votes)
 “ደስ የሚል ህይወትን ኖሪያለሁ፤ አሁን ግን መኖር በቃኝ፤ የመሞት መብቴን አክብሩልኝና በክብር አስናብቱኝ” ያሉት ታዋቂው አውስትራሊያዊ ሳይንቲስት ዴቪድ ጉዶል፤ የመሞት መብታቸው ተከብሮላቸው በተወለዱ በ104 አመት ዕድሜያቸው ከትናንት በስቲያ፣ ስዊዘርላንድ ውስጥ በሚገኝ ክሊኒክ ተገድለዋል፡፡12 የልጅ ልጆችን ያዩት ሳይንቲስቱ፤ ራሳቸውን ለሞት ሲያዘጋጁ…
Rate this item
(1 Vote)
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ሰሜን ምዕራብ ክልል የኢቦላ ቫይረስ ዳግም በወረርሽኝ መልክ መቀስቀሱንና በአካባቢው ለህልፈተ ህይወት ከተዳረጉ 17 ሰዎች መካከል ሁለቱ በቫይረሱ ሳቢያ መሞታቸው መረጋገጡን የአገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባለፈው ረቡዕ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ቢኮሮ ከተባለቺው የአገሪቱ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ኢኮ ኢምፔንጄ…
Rate this item
(0 votes)
አሜሪካ 610 ቢ. ዶላር፣ ቻይና 228 ቢ. ዶላር፣ ሩስያ 66.3 ቢ. ዶላር አውጥተዋል የአለማችን አገራት ለወታደራዊ ጉዳዮች የሚመድቡት በጀትና አመታዊ ወጪ እየጨመረ መምጣቱንና ባለፈው የፈረንጆች አመት በአለማችን በድምሩ 1.739 ትሪሊዮን ዶላር ለወታደራዊ ጉዳዮች ወጪ መደረጉን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ስቶክሆልም ኢንተርናሽናል ፒስ…
Rate this item
(1 Vote)
“ትራምፕ የኖቤል የሰላም ሽልማት የሚገባቸው ታላቅ ሰው ናቸው!” - የደቡብ ኮርያው መሪ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኮርያ ልሳነ-ምድር ሰላምን ለማስፈን ላደረጉት ጥረት እውቅና ሊሰጥ ይገባል ያሉ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባላት፣ ፕሬዚዳንቱ ለመጪው የፈረንጆች አመት 2019 የታላቁ የኖቤል የሰላም ሽልማት በዕጩነት እንዲቀርቡ…
Page 2 of 88