ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(6 votes)
ለግንባታው 246 ሚ. ብር ወጥቷል የኦሎምክፒክ ደረጃ ያለው መዋኛ፣ ሲኒማ ቤቶች፣ ናይት ክለብ … ይገነባሉ 8 ሰዎች የሚይዘው ጃኩዚ ውሃ የማያበላሸው LCD ቲቪ አለው ሳውዝ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል በደቡብ ኢትዮጵያ ከአዲስ አበባ 275 ኪ.ሜ ላይ በሀዋሳ ከተማ ተገንብቶ በቅርቡ ሥራ…
Rate this item
(3 votes)
“በህይወት እስካለህ ደግ መስራት ጥሩ ነው”በሆለታ ተወልደው ያደጉት አቶ ዘነበ ክንፉ ታፈሰ፣ ለትምህርት ወደ ራሽያ የሄዱት የዛሬ 22 ዓመት ገደማ ነው፡፡ ከልጅነታቸው ጀምሮ የፅሁፍ ፍቅር ነበራቸው፡፡ ነፃ የትምህርት እድል አግኝተው ወደ ሩሲያ የሄዱትም ኢንተርናሽናል ጆርናሊዝም (ዓለም አቀፍ ጋዜጠኝነት) ለመማር ነበር፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ወደ መገናኛ ሲጓዙ ለም ሆቴል አካባቢ መስቀለኛ መንገድ አለ፡፡ ከ22 አካባቢ መጥተው መስቀለኛው ጋ ደርሰው ወደ ቀኝ ሲታጠፉ፣ በአንበሳ አውቶቡስ ዋና መ/ቤት (አንበሳ ጋራዥ) ወደ መብራት ኃይልና ወደ የረር አካባቢ የሚያደርስ መንገድ አለ፡፡ በዚያ አስፋልት፤ ከመስቀለኛው በግምት 400 ሜትር እንደተጓዙ…
Rate this item
(5 votes)
በ43 ሚሊየን ብር የቴክኖሎጂ ማስፋፊያ ሊሠራ ነው “የጉምሩክ አሰራር ቀልጣፋ አይደለም” ለአገራችን እንግዳ ይሁን እንጂ በኤስያና በብዙ የአፍሪካ አገራት ታዋቂ ነው፡፡ በአፍሪካ፣ በናይጄሪያ፣ በታንዛንያ፣ በኮንጎ ኪንሳሻ፣ በሴኔጋልና በኬንያ፤ በኤስያ ደግሞ በሕንድ፣ በዱባይ፣ በሆንግኮንግ፣ በቪየትናም፣ … በአጠቃላይ በመላው ዓለም ከ20 አገሮች…
Rate this item
(4 votes)
“የአገሬ ብርድ ግደለኝ፣ የአገሬ ፀሃይ ማረኝ፣ የአገሬ ዝናብ ደብድበኝ” በአዲስ አበባም ሆነ ባብዛኛው የሀገራችን ክፍል ያለውን ያየር ፀባይ በዋዛ በማየት ተገቢውን ክብርና ዋጋ እንዳልሰጠነው ከተገነዘብኩ ቆየት ብያለሁ፡፡ ይህንን ግንዛቤዬን የበለጠ ያረጋገጠልኝ በቅርቡ ወደ አውሮፓ ያደረግሁት ጉዞ ነው፡፡ በየአመቱ በሚደረገው የፔን…
Rate this item
(10 votes)
በአዲስ አበባና በአዳማ 20 ቅርንጫፎችና 52 ማከፋፊያዎች በቃሊቲ ትልቅ የዳቦ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በአዳማ የዱቄት ፋብሪካ ሴንትራል ማተሚያ ቤት - እህት ኩባንያ በአዲስ አበባ ሆነ በክልል ከተሞች እያወቅን የማናውቃቸው (ስማቸውን እያወቅን አመሠራረትና ታሪካቸውን የማናውቅ) ብዙ አምራችና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች አሉ፡፡ ከእነዚህ…