ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ለሚያስገነባው ህንፃ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ200 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ባህረ ባደረጉት ንግግር፤ ባንካቸው የማዕከሉ ግንባታ ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ተጠናቆ ሲቀርብ የበለጠ ድጋፍ…
Rate this item
(2 votes)
ሠራተኛ ፈላጊ ሆቴሎች በቀጥታ በኢንተርኔት የሥራ ማስታወቂያ የሚያወጡበትና በሙያው ለመሰማራት የሚፈልጉ ሰዎች በቀጥታ ሲቪያቸውን አስገብተው የሚወዳደሩበት “ሆቴል ሥራ ዶት ኮም” የተሰኘ ድረ ገፅ በይፋ ሥራ ጀመረ፡፡ በሆቴል ኢንዱስትሪ በመሥራት ልምድ ያካበቱትና በተለያዩ መንገዶች ጥልቅ እውቀት ያዳበሩት ሁለት ጓደኛማቾች በሆቴል ዘርፍ…
Tuesday, 29 December 2015 07:46

ቡና ቆልቶና ፈጭቶ መላክ

Written by
Rate this item
(5 votes)
“ሞዬ” በቀጣዩ ዓመት እስከ 155ሺ ኪሎ የተቆላ ቡና ለውጭ ገበያ ያቀርባል የኢትዮጵያ መንግሥት ምርት ገበያን ማቋቋም ፈለገና የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራምን (UNDP) ስለጉዳዩ አማከረው፡፡ ዩኤንዲፒም በሐሳቡ ተስማማና ድጋፍ ለማድረግ ወሰነ፡፡ በዚሁ መሰረት ምርት ገበያውን እንዲያቋቁሙ ኤክስፐርቶችንና አማካሪዎችን ከውጭ አገር በማስመጣት…
Rate this item
(0 votes)
“ውህደቱ በሞት ላይ የነበረ ባንክን ህይወት ለማትረፍ የተደረገ አይደለም” ሁለተኛውን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የፋይናንስ ድርጅቶችን እንደገና ማዋቀር ማስፈለጉ የተገለፀ ሲሆን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ ሰሞኑን ተዋህደዋል፡፡ የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ስንታየሁ ወ/ሚካኤል…
Rate this item
(0 votes)
መንግሥት በአንድ ዓመት ብቻ 4.7 ቢሊዮን ብር አጥቷል አንዲት እናት ከፀነሰችበት ጊዜ አንስቶ እስከምትወልድበት ጊዜ ድረስ የተመጣጠነ ሥርዓተ-ምግብ (ኑትሪሽን) ማግኘት አለባት፡፡ ሕፃኑም ከተወለደበት ቀን አንስቶ እስከ ሁለት ዓመቱ ድረስ ከእናት ጡት በተጨማሪ በኑትሪሽን የበለፀጉ ምግቦች (ወተትና የወተት ተዋጽኦ፣ ዓሳ፣ ፍራፍሬ፣…
Rate this item
(0 votes)
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ባለፈው ዓመት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ134 ሚ. ብር በላይ የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ባንኩ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በሚሊኒየም አዳራሽ ባካሄደው ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ፤ የዲሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ማርሻል ፍቅረማርቆስና የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ እሸቱ ፋንታዬ ለባለአክሲዮኖች ባቀረቡት…