ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው (2014/15) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በወጪ ንግድ ተሰማርተው ለባንኩ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ያስገኙ ደንበኞቹን ለማበረታታትና እውቅና ለመስጠት፣ የወርቅ፣ የብርና የነሐስ ዋንጫ ሸለመ፡፡ ባንኩ የሽልማት ሥነ-ሥርዓቱን ያካሄደው በሳምንቱ መጀመሪያ በሸራተን አዲስ ሆቴል ነው፡፡ ደንበኞቹ የውጭ ምንዛሪውን ያስገኙት በ3…
Rate this item
(12 votes)
ሥራ ፈላጊ ሲቪውን ሲያስገባ ገንዘብ አይጠየቅም፡፡ ለጽሑፍና የቃል ፈተና ሲቀርብ ገንዘብ አይከፍልም፡፡ ፈተናም አልፎ ሲቀጠርም፣ ገንዘብ እንዲከፍል አይደረግም፡፡ ከሥራ ፈላጊዎች የሚጠበቀው ሲቪአቸውን ለድርጅቱ አስገብተው መመዝገብ ብቻ ነው፡፡ አንድ ድርጅት ሲኒየር አካውንታት እፈልጋለሁ፤ ቅጠሩልኝ ይላቸዋል፡፡ በዳታ ቤዛቸው ከመዘገቡት ውስጥ በተፈለገው መመዘኛ…
Rate this item
(1 Vote)
ከብሔራዊ ሜትርዎሎጂ፣ ከኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኮርፖሬሽንና ከዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ባለሙያዎች ከአቅም በላይ የሆነ የተፈጥሮ ጉዳት ደርሶበታል ብለው ሲወስኑ ለአርሶ አደሩ የሰብል ኢንሹራንስ እንደሚከፈል የክፍያ ኦፕሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ገለጹ፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ነፃነት ራያ በተለይ ለአዲስ አድማስ እንደገለጹት፣ አርሶ አደሩ በተፈጥሮ…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ ዕቃ አስተላላፊዎች ማኅበር (ፍሬት ፎርዋርዲንግ ኤንድ ሺፒንግ ኤጀንትስ አሶስየሽን) ዘንድሮ ፊያታ /ራሜ 2016 ዓለምና አኅጉር አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡ ማኅበሩ በሎቤልያ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ፊያታ/ራሜ (Federation of International Association of Freight Forwarders/ Region Africa and the…
Rate this item
(0 votes)
 በዱከም ኢንዱስትሪ መንደር በቅርቡ የተቋቋመው “ሻዛ የጣፋጭ ምግቦችና ዘይት ፋብሪካ” ለአገር ውስጥና ለውጭ ገበያ የሚውል የሰሊጥ ቅቤ ማምረት መጀመሩን የፋብሪካው ባለቤትና ሥራ አሥኪያጅ አቶ ሁሴን ሰይድ ገለፁ፡፡ ፋብሪካው በቀጣዮች ስድስት ወራት ከሰሊጥ የሚሰሩ ጣፋጭ ብስኩቶችንና ዘይት ለማምረት ማቀዱንም ባለቤቱ ተናግረዋል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
አክሽን ኤይድ ኢትዮጵያ ወየም ልዩ ወረዳ የገባው በ1994 ዓ.ም ነው፡፡ እንደገባ ወዲያው ሥራ አልጀመረም፡፡ ከኅብረተሰቡና ከመንግሥት ተወካዮች ጋር ቁጭ ብሎ ዋና ዋና ችግሮቻችሁ ምንድናቸው? ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡትስ የትኞቹ ናቸው? … በማለት ተወያየ፡፡ ተወካዮቹም ዋና ዋና ችግሮቻቸው ብዙ ቢሆኑም ቅድሚያ ሊሰጣቸው…