ንግድና ኢኮኖሚ
ያለምንም ጥርጥር ስኬትንየምንተነፍሰውን ያህልእንፈልገዋለን፡፡ ከተወለድንባት ቅጽበት አንስቶ የበለጠ ለማድረግ፣ የበለጠ ለማግኘት፣ የበለጠ ለመሆን እንሻለን፡፡ ስኬት ወደ ፍጽምና ለመድረስ መትጋት እንደሆነ አዕምሮአዊ ምስል ቢኖረንም እውነታው ግን የበለጠ ተፈጥሮአዊ መሆኑ ነው፡፡ ስኬት በውስጣችን ያለውን ወይም የተቀመጠውን እምቅ ህልም ወይም ሃይል የማውጣት ድፍረት…
Read 16161 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በአዳማ ከተማ ቀደም ሲል የደረጃ ሐ ቁርጥ ግብር ከፋይ የነበሩ ነጋዴዎች፣ ዘንድሮ ..ደረጃ ሀ ሆናችኋል.. መባላቸው እጅግ አስጨንቋቸዋል፡፡ ሌላው ጭንቀታቸው ደግሞ፣ ምን ያህል እንደተወሰነባቸው ያለማወቃቸው ነው፡፡ ግብር ወደሚከፍሉበት መ/ቤት ሄደው ምን ያህል እንደተወሰነባቸው ሲጠይቁ ..ደረጃ ሀ ስለሆናችሁ ምን ያህል እንደምትከፍሉ…
Read 5187 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የናይሮቢ መሐል ሰፈሮች በቱሪስት የተጨናነቁ ናቸው፡፡ የሕንጻው ውበትና ጥራት ከአውሮፓ ትናንሽ ከተሞች ጋር ያመሳስላቸዋል፡፡ በበርካታ ዘመናዊ መኪኖች የተሞላውን ጠባብ የኬንያ መንገዶች እያቆራረጥኩ ለሣምንት የከረምኩበትን ..ዳውን ታውን.. ትቼ በርካታ ሶማሌያውያን እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መኖሪያ ናት የተባለችውን ..ኢስሊ..ን ለመጎብኘት መንገድ ጀመርኩ፡፡
Read 5848 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ማናቸውንም ነገር ልንማረውና ልናውቀው ከፈለግን ከትክክለኛው ባለቤቱ ብናገኘው ይመረጣል፡፡ ግብርናን ከገበሬው፣ የወጥ ቤት ሙያን ከወጥ ቤቷ ወይም ከምግብ አብሳዩ፣ ሹፍርናን ከሹፌሩ፣ ጋዜጠኝነትን ከጋዜጠኛው ወዘተ ሁሉንም ከባለቤቱ ወይም ከባለሙያው (ከሚያውቀው እንደማለት) ስንማረው ነው ጉዳዩ በቀላሉ የሚገባን፡፡ ሃብትና ንብረት…
Read 7632 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አዲስ የልማት ራዕይ ከአጋሮቹ ከኢንቪዥን ቢዮንድ ቤዚክ ኒድስ አሶሲየሽን ከሴቶችና ህፃናት ልማት ድርጅት እና ከማህበረሰብና አካባቢ ልማት አገልግሎት ከሚባሉ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ..የሴቶች ገፅታ ክፍል 2.. በሚል ርዕስ የተሰጠው የስዕል አውደርዕይ በብሔራዊ ቴአትር አርት ጋለሪ ከነሀሴ 4 - ነሀሴ…
Read 7554 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ከሦስት አሰርት ዓመታት በፊት የሆነ ነው፡፡ ጉንሳዩሉስ የተባለ ወጣት ቄስ በአሜሪካ ቺካጐ ግዛት የሚታተሙ ጋዜጦች ላይ በቀጣዩ እሁድ በዓይነቱ ለየት ያለ ትምህርት እንደሚሰጥ የሚገል ማስታወቂያ አስነግሮ ነበር፡፡ወጣቱ ቄስ በማስታወቂያው ላይ እንደጠቆመው የሚሰጠው ትምህርት ርዕስ ..አንድ ሚሊዮን ዶላር ቢኖረኝ ምን አደርግበት…
Read 6789 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ