ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 04 February 2012 11:32
ቢዝነስ የሚጠነሰሰው ከሃሳብ ነው! ትምህርት ያቋረጡትን ወደ ት/ቤት በመመለስ መበልፀግ
Written by ኢዮብ ካሣ
ሰዎች ከትምህርት ጋር ዝምድና የሚፈጥሩበትን መንገድ መቀየር ለዛምቢያው መምህርና ሥራ ፈጣሪ (entrepreneur) ለሮዝየስ ስያትዋምቦ የህይወቱ ዋና ሥራ ሆኗል፡፡ስያትዋምቦ በዛምቢያ መዲና ሉሳካ የሚገኘው “Great North Road Academy” የተሰኘ የግል ት/ቤት መስራች ነው፡፡ትምህርት ቤቱ ትምህርት ያቋረጡ በማንኛውም እድሜ ላይ የሚገኙ ሰዎችን ወደ…
Read 3621 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ኢሕአዴግ ሕዝቡን ጭሰኛ እያደረገ ነው የዜጐችን ንብረት የማፍራት መብት ይጥሳል ሕዝብ በነፃነትና በግልፅነት እንዲወያይበት አልተደረገም በደርግ ዘመን የወጣው አዋጅ የከተማ ቦታን የባለቤትነት ክብር ያጐናፀፈ ነበር መንግሥት የትኛውንም ዓይነት ሕግ ሲያወጣ ማዕከል ማድረግ ያለበት የዜግነት መብትን ለማስጠበቅ እንጂ መብት በመግፈፍ አንገት…
Read 3390 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ቡና የለም እንጂ ቡናማ ቢኖር ወይ አገር ወይ አገር ወይ አገር ጐንደር፡፡ (የታወቀ አባባል) ይመስገን ቡናዬ የዘለለው “ካፌ” ዛሬ አለም አውቆኛል ብሎ ይርጋጨፌ፡፡ (ያልታወቀ አባባል) የምን “ማፋሸግ ነው?” በዚህ ውብ ቀን ዓይንን ማጨናበስስ ምን ይሉታል? መደበሩንስ ምን አመጣው? ጌታዬ ይልቅ…
Read 5541 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የደሞዙ ስኬል ከ400-2500 ብር ነው የቤት ሠራተኞች ከቅጥር በፊት ሥልጠናና የጤና ምርመራ ያደርጋሉ ካፌና ሬስቶራንቶች ከ8 ሰዓት በላይ በማሰራት የሠራተኞችን መብት ይጥሳሉ በማኔጅመንት በዲፕሎማ የተመረቀችው ወ/ት ትሁት ክንፈሚካኤል ወደ ንግድ ሥራ ከመግባቷ በፊት በተለያዩ ድርጅቶች ተቀጥራ ሰርታለች - በፀሃፊነት፡፡ በአፍሪካና…
Read 4531 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 31 December 2011 10:45
የሉላዊነት (Globalization) - ግራና ቀኝ ቅኝት (ሥነ -ሕብረተሰባዊ ጨለፍታ)
Written by ቀዳማዊ ሰሎሞን
የሉላዊነት (globalization) ተቃዋሚዎች ዛሬ ዓለማችን ለታመሰችበት የኢኮኖሚ ውድቀት፣ በሰዎች መካከል ለተፈጠረው የገቢና የኑሮ ደረጃ ልዩነት፣ ፍትሐዊነት ለጐደለው የንግድ ግንኙነትና የደህንነት እጦት ዋነኛው ተጠያቂ ሉላዊነት ነው የሚል ጽኑ አቋም አላቸው፡፡ በሌላኛው ጽንፍ የቆሙት የሉላዊነት አቀንቃኞች ግን፣ እንዲያውም ከላይ ለተጠቀሱት ችግሮች ሁነኛው…
Read 6669 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
““ፊታውራሪነት ለገበሬ ምን ያደርግለታል?” “በልማዳዊ የግብርና አሠራር ሠፍኖ የቆየውን ባሕል ማለትም እንስሳትን በመጠቀም ከማረስና የመሬቱን ለምነት የሚያሳጣውን አስተራረስ፣ በተለይም ደግሞ በየዓመቱ አንድ ዓይነት የእህል ዘርን በዚያው መሬት ላይ ደጋግሞ በመዝራት ይካሄድ የነበረውን ኋላ ቀር ልማድ በመቀየር ረገድ” ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ…
Read 3884 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ