ንግድና ኢኮኖሚ
ባለቤቱና የሥራ ኃላፊዎች ከአስተናጋጆች የሚለዩት ዩኒፎርም ባለመልበሳቸው ነው፡፡ በአጭር ታጥቀው በሁሉም አቅጣጫ በንቃት ይቃኛሉ፡፡ እንግዶች ገብተው እንደተቀመጡ፣ ለቦታው የተመደበ አስተናጋጅ፣ ቀድሞ የገባ እንግዳ እየታዘዘ ወይም ትዕዛዙን ለማቅረብ ሄዳ/ዶ ከሆነ እነሱ ጠጋ ብለው ፈገግታ ጋብዘው ትዕዛዝ ይቀበሉና ለምድብተኛው አስተናጋጅ ቦታውን በማመልከት…
Read 10089 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ወይዘሮ መቅደስ ኃይሌ መኩሪያ፤ GWIN ከተባለ ለስራ ፈጣሪዎች የገበያ ዕድል ከሚፈጥር ዓለም አቀፍ ተቁዋም ልዩ የክብር ሽልማት ያገኙት ከወር በፊት ነበር - በጋና፡፡ በስራ መደራረብ ሳቢያ በጋና ተገኝተው ሽልማታቸውን መቀበል እንዳልቻሉ የነገሩን ወይዘሮ መቅደስ፤ በጋና የኢትዮጵያ አምባሳደር የተከበሩ ወይዘሮ ጊፍቲ…
Read 4008 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
አቶ ታደሰ ካሣ የ”ጥረት” ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው፡፡ “ጥረት” ከሚመራቸው ድርጅቶች አንዱ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ነው፡ ዳሽን ቢራ ባለፈው ሳምንት በደብረ ብርሃን ከተማ አዲስ ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡ በዚያው ወቅት ከአቶ ታደሠ ካሣ ጋር ያደረግነውን ቃለ ምልልስ እነሆ:-…
Read 8171 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ፈረንሳይ ነው የምትኖረው፡፡ በአንድ ሆቴል ሙዚየም ውስጥ ኮርስ እየተከታተለች ሲሆን፣ ለኮርሱ ተሳታፊዎች ምግብ በነፃ ይፈቃዳል፡፡ ስለዚህ የሙዚየሙ ሬስቶራንት ምግብ ያቀርባል፡፡አንድ ቀን የዕለቱ ምግብ ላዛኛ ነበር፡ የሬስቶራንቱ ባለቤት የሆኑት ሴት ምግቡን አቅርበውላት “አበላሉን ታውቂያለሽ” ሲሉ ጠየቋት፡፡ አገሯ ሳለች ብዙ ጊዜ የበላችው…
Read 4534 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ለግንባታው 120ሚ. ያህል ብር ወጥቷል * በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሲሆን፤ በአፍሪካ 3ኛ እንደሆነ ይነገራል * በዓመት 4ሚ ካ.ሜ ቦርድና 95ሚ. ኩንታል የጂፕሰም ዱቄት ያመርታል “የድንጋይ ዳቦ ዘመን” ሲባል እርግጠኛ ነኝ የጥንቱን ደግ ዘመን ለመግለጽ እንጂ “ድንጋይ ዳቦ” ሆኖ አይደለም፡ዛሬ ግን ከፍተኛ…
Read 6702 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ህይወትዋ እንደ ቦሊውድ ፊልሞች ሴራ (plot) ነው - በርካታ መሰናክሎችን ተጋፍጦ በደስታ በሚቋጭ ታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥን፡፡ በህንድ ማህበረሰብ ዘንድ በንቀት ከሚታየው ዳሊት ከተሰኘው የህብረተሰብ ክፍል የወጣችው ካልፓና ሳሮጅ፤ ያልደረሰባት መከራና ስቃይ የለም፡፡ በቤተሰብዋ” በማህበረሰብዋና በትምህርት ቤት ሳይቀር ብዙ ግፍና በደል…
Read 3887 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ