ንግድና ኢኮኖሚ
ረዘም ቀጠን ያለ ለግላጋ ወጣት ነው፡፡ ሸሚዝና ጂንስ ለብሶ ሲታይ ወጣቱን ሚሊየነር ነው ብሎ ለመገመት ይከብዳል፡፡ ታሪኩን ሲሰሙ ግን እውነት መሆኑን መካድ አይቻልም፡፡ ከአምስት ዓመት በፊት ከዩኒቨርሲቲ እንደተመረቀ ሥራ ፍለጋ አልተንከራተተም - ዘጠኝ ሺህ (9000) ብር ተበድሮ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች…
Read 7114 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ፍላጐት እውቀትና ሙያ፣ ጉልበትና በራስ መተማመን እንጂ፣ ቤሳ ቤስቲን አልነበራትም፡፡ አንድ የቤትና የቢሮ ቁሳቁስ ማምረቻ ድርጅት ሄዳ ጣውላ በዱቤ እንዲሸጡላት ጠየቀች፡፡ የድርጅቱ ባለቤት ወጣቷ ሴት በድፍረትና በልበ ሙሉነት ባቀረበችላቸው ጥያቄ ቢገረሙም፣ “ከየት አምጥተሽ ልትከፍይኝ ነው? አይሆንም” አላሉም፡፡ “እሺ ውሰጂ” አሏት፡፡…
Read 6171 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
የድርጅታችሁ ዓላማ ምንድነው? ሀገራዊ ራዕይ መሸከም የሚችል ትውልድ መፍጠር ነው፡፡ እስካሁን ይህን ለመተግበር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚማሩ ሴት ተማሪዎች ላይ ሰርተናል፤ ሴቶችን ማስተማር ሀገርንና ሕዝብን ማስተማር ነው በሚል መርህ፡፡ ባለፈው ዓመት ለሰባት ሺህ ሴቶች በሚሊኒየም አዳራሽ ጉባዔ አዘጋጅተን፣ ስኬታማ ሴቶች…
Read 3620 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Saturday, 28 July 2012 11:45
የእኛ ፍላጎት በኬሚካል ኢንዱስትሪው ጐልቶ መውጣትና መታወቅ ነው ቤካስ ኬሚካልስ
Written by መንግስቱ አበበ
ሐበሻ ሲሚንቶ ለደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች የ21 ሚሊዮን ዶላር አክሲዮኖች ሸጠ በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኘው ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ የካበተ ልምድና ከፍተኛ የገንዘብ አቅም ካላቸው ሁለት የደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች ጋር በጋራ ለመሥራት ተፈራርሟል፡፡ የአክሲዮን ማኅበሩን አዋጪነት ተገንዝቦ 12 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ…
Read 3156 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኘው ሐበሻ ሲሚንቶ አ.ማ የካበተ ልምድና ከፍተኛ የገንዘብ አቅም ካላቸው ሁለት የደቡብ አፍሪካ ኩባንያዎች ጋር በጋራ ለመሥራት ተፈራርሟል፡፡ የአክሲዮን ማኅበሩን አዋጪነት ተገንዝቦ 12 ሚሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ 27 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ ባለቤት የሆነው ፕሪቶሪያ ፖርትላንድ ሲሚንቶ (ፒፒሲ)…
Read 2980 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ሐበሻ ቢራ አ.ማ የ300 ዓመት ልምድ ካለው ግዙፍ የኔዘርላንድ ኩባንያ ጋር ለመሥራት ከመስማማቱም በላይ ማኅበሩ ለሽያጭ ካቀረባቸው አክሲዮኖች ውስጥ 35 በመቶ ለባቫሪያ መሸጡን አስታውቋል፡፡ ሐበሻ ቢራ በ250 ሚሊዮን ብር የተፈቀደ ካፒታል በ2010 ዓ.ም የተቋቋመ አዲስ ኩባንይ ሲሆን እስካሁን ባደረገው እንቅስቃሴ…
Read 2979 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ