ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ከደርባ ሲሚንቶ በስተቀር ከግሉ ዘርፍ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ብድር ወስዶ የሚሰራ ድርጅት እንደሌለ የተገለፀ ሲሆን፣ ባንኩ ከግል ኢንቨስተሮች ጋር ለመሥራት ፈቃደኛ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ ም/ፕሬዚዳንት፤ የግል፣ የመሰረተ ልማትና የኢንዱስትሪ ዘርፍ ኃላፊ ሚ/ር ፒየር ጉስሌይን፣ በኢትዮጵያ ለ3 ቀን ያደረጉትን…
Rate this item
(2 votes)
እርሻቸውን ውሃ የሚያጠጡት ከወንዝ በሞተር ውሃ እየሳቡ በመስኖ ነበር፡፡ አንድ ጊዜ የሚሳበው ውሃ ቢሠሩት ቢያደርጉት እየሰረገ በመስኖው ውስጥ አልገባ (አላልፍ) አለ፡፡ በዚህ ጊዜ ባለቤትየው የሚያደርጉት ጠፍቷቸው ግራ ገባቸው፡፡ በመጨረሻ አንድ ዘዴ ብልጭ አለላቸው፣ በመላ ሰውነታቸው መስኖው ቦይ ውስጥ ተጋድመውና አፈር…
Rate this item
(1 Vote)
ሆቴሉ ዛሬ ይመረቃል ዕድለኛ ብቻ ስለሆኑ አይደለም፤ “አትሙት ያላት ነፍስ” ስለያዙ ነው በወቅቱ ከተከሰተው ከፍተኛ አደጋ ከመቅፅበት አምልጠው ለዛሬ ደስታ የበቁት፡፡ የዛሬ 6 ዓመት የሆቴል ግንባታውን አሐዱ ብለው ሲጀምሩ ከባድ ችግር አጋጥሟቸው ነበር፡፡ የግንባታው ቦታ ሲቆፈር 8 ሜትር ያህል ወደ…
Rate this item
(3 votes)
በሁለት ወጣት ኢትዮጵያውያን ባልና ሚስት በአቶ ቴዎድሮስ የሺዋስና በወ/ሮ ገነት ገ/እግዚአብሔር በ53 ሚሊዮን ብር የተቋቋመው ‹‹ጎመጁ ኦይል ኢትዮጵያ››፤ ባለፈው እሁድ የተመረቁት ሁለት ማደያዎች 300 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው እንደሆነ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ፡፡ ዋና ሥራ አስኪያጁ አቶ ይግዛው መኮንን…
Rate this item
(5 votes)
 አቶ ዳጂ ጃራ ኩምቢ በተባሉ ባለሀብት በአዳማ ከተማ ወንጂ መታጠፊያ ላይ የተሰራውና 55 ዘመናዊ የመኝታ ክፍሎች ያሉት ደንበል ቪው ኢንተርናሽናል ሆቴል ዛሬ ይመረቃል፡፡ ሆቴሉ ሁሉም ነገር የተሟሉለት ሱትስ፣ 2 ደሉክስ ቲውን፣ 21 ደሉክስ ስታንዳርድ፣ 13 ሲንግል ስታንዳርድና 12 ሲንግል ክፍሎች…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹ለሠራተኞቻችን በምንሰጠው ልዩ ትኩረት እንለያለን›› በእንግዶች፣ በሠራተኞችና አብረውት በሚሰሩ ባለድርሻ አካላት ተመራጭ እንዲሆን በትጋት እንደሚሰራ የጠቆመው ሳፋሪ አዲስ ሆቴል፤ የዛሬ ሁለት ሳምንት በይፋ ሥራ እንደሚጀምር ተገልጿል። የሳፋሪ አዲስ ሆቴል ልዩ አማካሪ አቶ ዜናዊ መስፍንና የሆቴሉ ማኔጅመንት አባላት ባለፈው ማክሰኞ በቦሌ…
Page 8 of 56