ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
ኤስኦኤስ ችልድረን ቪሌጅ በአማራጭ ቤተሰብ ወይም ተቋም ውስጥ የሚያድጉ ወጣቶችን ተደራሽ የሚያደርግ የሶስት ዓመት ተኩል ኘሮጀክት ባለፈው ማክሰኞ መስከረም 10 በስካይላይት ሆቴል ይፋ አደረገ። 95 ሚሊየን ብር የተመደበለት ኘሮጀክቱ፤ “Leave No Youth Behind” ይሰኛል ተብሏል፡፡ በአማራጭ ቤተሰብ ወይም ተቋም ውስጥ…
Saturday, 27 August 2022 11:18

Vacancy

Written by
Rate this item
(2 votes)
Company: SAS Ethio Import & Export PLCJob Title: Deputy Admin Manager Job Type: PermanentEducation: -Minimum of Bachelor's degree in Human Resources Management, Business Administration or related fields Experience: Minimum of 6 years or Master's degree with 3 years in multi…
Rate this item
(2 votes)
• 61.3 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ አስመዝግቧል • በቴሌ ብር ከ21.8 ሚ በላይ ደንበኞች በማፍራት፣ 303.ቢ ብር ተንቀሳቅሷል • ከፍተኛ ግብር በመክፈል ለ3 ተከታታይ ዓመታት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆኗል ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 61.3 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ በማግኘት የእቅዱን…
Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮጵያ ለዓለም ካበረከተችው እንቁ ስጦታዎች መካከል ቡና ዋነኛውና የመጀመሪያው ነው፡፡ ቡና ዛሬ በዓለም ላይ በየቀኑ ከ3 ቢሊዮን በላይ ስኒ ይጠጣል፡፡ ከ50 በላይ ሀገሮች ይመረታል፡፡ ከ120 ሚሊዮን በላይ የዓለም ህዝብ ኑሮው በቡና ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ጥናቶች እንደሚያሣዩት፤ የቡና የጤና ጠቀሜታዎች ብዙ ናቸው፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የግል ሚዲያውን ለመታደግ የማስታወቂያ ህጉ መሻሻል አለበት አቶ ቴዎድሮስ ሽፈራው ይባላሉ። ሥራ ፈጣሪና ኢንቨስተር ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅት “ናሁ“ ቴሌቪዥንን ጨምሮ የተለያዩ ኢንቨስትመንትና ኩባንያዎች ባለቤት ናቸው፡፡ “ወደ 7 ገደማ ኩባንያዎችን ማቋቋም ችያለሁ፤ ህልሜም ሩጫዬም ገና ነው” የሚሉት አቶ ቴዎድሮስ፤ ከተሰማሩባቸው የኢንቨስትመንት…
Rate this item
(1 Vote)
በ564 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታልና በ702 ሚሊዮን ብር የተፈረመ ካፒታል፣ በ10ሺ ባለአክሲዮኖች የተደራጀው አሐዱ ባንክ፤ በመጪው ቅዳሜ ሐምሌ 9 ቀን 2014 ዓ.ም ሥራ እንደሚጀምር አስታወቀ።በአገልግሎት አሰጣጥና በቴክሎጂ አጠቃቀም በኩል ያለውን ሰፊ ክፍተት ለማጥበብ አቅዶ የተነሳው አሐዱ ባንክ፤ ይህንን የተሻለ የባንክ…
Page 7 of 83