ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
ለሁለት ዓመት ተኩል የአሜሪካ ኩባንያ ይመራዋል“መንግሥት ከንግድ ሥርዓት ውስጥ እጁን ማውጣት አለበት” - የኢኮኖሚ ባለሙያ በመንግስት የተቋቋመው “አለ በጅምላ” የንግድ ድርጅት፣ ከመገናኛ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የመጀመሪያውን የጅምላ ንግድ ማዕከል ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ በተገኙበት ባለፈው ሰኞ አስመርቋል፡፡ ከመንግስት…
Rate this item
(1 Vote)
የሶፍትዌር እውቀት በየእለቱ ቱጃሮችን ይፈጥራል ብንል ይሻላል፡፡ የሁለት ኢንተርፕረነሮችን ታሪክ ላጫውታችሁ፡፡ ማይክ ካኖን ብሩክስ እና ስኮት ፍራከር ይባላሉ፡፡ ሁለቱ አውስትራላውያን ወጣቶች የሶፍትዌር ባለሙያ ናቸው፡፡ በጋራ የመሰረቱት አትላሲያን የተባለ የሶፍትዌር ኩባንያ 3.3 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ እንዳለው ከታወቀ በኋላ ለእያንዳንዳቸው የ1.1 ቢሊዮን…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ የቡና ምርት ሂደትና ግብይት ስርአትን ዘመናዊ ባለማድረጓ፣ ከአለማቀፍ ገበያ የሚፈለገውን ያህል ተጠቃሚ መሆን እንዳልቻለች አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ ከትናንት በስቲያ በአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያ ልኡክ ጽ/ቤት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ደሳለኝ ሆቴል በተከናወነው የ1ቀን ሴሚናር ላይ፣ የቡና ላኪዎችና አምራቾችን ጨምሮ በቡና ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ቡና፣ ዛሬም የውጪ ንግድ ዘርፉን ገቢ ይመራል። በዚህ ሳምንት አጋማሽ የንግድ ሚ/ር ሚኒስትር ክቡር አቶ ከበደ ጫኔ፤ የመ/ቤታቸውን የዘንድሮ ዓመት የ10 ወራት ዕቅድ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ሲያቀርቡ፣ ከአጠቃላይ የወጪ ንግድ በገቢ ከፍተኛ ድርሻ የያዘውን የቡና የወጪ ንግድ የበለጠ ትኩረት እንዲያገኝ…
Rate this item
(4 votes)
በአሜሪካ ፊላዴልፊያ ውስጥ በሚገኘው የቴምፕል ዩኒቨርሲቲ የህክምና ትምህርት ቤት በማስተማር ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያዊው ዶክተር ኤልያስ ሲራጅ፣ በሙያቸው ላበረከቱት ጉልህ አስተዋጽኦ ከአሜሪካ ክሊኒካል ኢንዶክሪኖሎጂስትስ ማህበር የላቀ አገልግሎት ሽልማት አገኙ፡፡በኢንዶክሪን ህክምናና በአጠቃላይ ጤና መስፋፋት ዘርፍ የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱና በአሜሪካም ሆነ በሌሎች አገራት…
Rate this item
(4 votes)
በትምህርት፣ በሆቴልና በአስጎቢኝነት ዘርፎች ተሰማርቷልበአፍሪካ ስመጥር ዩኒቨርሲቲ ለመገንባት አቅዷል የመጀመሪያ ዲግሪውን ያገኘው በአካውንቲንግ ነው፡፡ በአገሩ ሕንድ በዚሁ ሙያ አስተማሪ ነበር። ሁለተኛ ዲግሪውን ካገኘ በኋላ ከማስተማር በተጨማሪ የማማከር አገልግሎትም ይሰጥ እንደነበር ገልጿል፡፡ ወደ ኢትዮጵያ የመጣው በ2001 (እ.ኤ.አ) ሲሆን የያኔው ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ…