ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(13 votes)
ፀረ - ሙስና ኮሚሽን አያስፈልግም ነበር”ዓላማ ይዘው የሚሰሩ የኢትዮጵያ ህዳሴ አስተማማኝ መሰረቶች ናቸውየኢንተርፕረነሮች መመዘኛ-ተነሳሽነት፣ ማቀድና መፈፀምዶ/ር ወረታው በዛብህ በሙያ ኢኮኖሚስት ናቸው፡፡ በሙያቸው በተለያዩ ዩኒቨርሲዎችና ኮሌጆች አስተምረዋል፤ በተለያዩ መ/ቤቶችም ሰርተዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት የመበልፀጊያ ወይም የሥራ ፈጠራ ጥበብ (ኢንተርፕረነርሽፕ) እያሰለጠነ ያለው ጂንየስ…
Rate this item
(50 votes)
የዛሬ 35 ዓመት አንድ ሕፃን ከድሃ ቤተሰብ በጋንዲ ሆስፒታል ተወለደ፡፡ ያ ሕፃን ከተቀሩት ኢትዮጵያውያን ሕፃናት የተለየ ችሎታ አልነበረውም፡፡ ቤተሰቦቹ ድሃ ስለነበሩ በእንክብካቤና በቅምጥል አላደገም፡፡ አባቱን አያውቃቸውም፡፡ የአምስት ወር ህፃን ሳለ ነው በሞት የተለዩት፡፡ ገና በወጣትነት ዕድሜ የትዳር አጋርን በሞት መነጠቅ…
Rate this item
(11 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ አሁን የሚሰራላት አስረኛው ማስተር ፕላን መሆኑን ሰምቻለሁ … አዲስ አበባ ያለ ፕላን በዘፈቀደ የተቆረቆረች ከተማ ነች፡፡ ጣይቱ እንጦጦ ላይ ሆነው ፍል ውሃን ሲያዩት “ፍል ውሃ ሞቃት ነው፤ ከእንጦጦ ብርድ ይሻላል” በማለት ከንጉሡ ጋር ተማክረው ነው፣ አሁን ቤተመንግስት…
Rate this item
(6 votes)
ጥራት የሚለካው በደንበኛ እርካታ ነውዶ/ር ኢ/ር ዳንኤል ቅጣው በ1972 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ በከፍተኛ ማዕረግ ተመረቁ። በተማሩበት ዩኒቨርሲቲ በረዳት መምህርነትና በመምህርነት ለሁለት ዓመት ከሠሩ በኋላ፣ ለሁለተኛ ዲግሪያቸው ጣሊያን ሄዱ። በጣሊያን ፖሊቴክኒኮ ዲ ቶሪኖ እና ፖሊቲክኒኮ ዲ…
Rate this item
(6 votes)
በምዕራቡ ዓለም ለአርቲስቶችና ለዝነኞች አልባሳትንና መጫሚያዎችን በትዕዛዝ የሚሰሩ ባለሙያዎች (ዲዛይነሮች) ታዋቂዎች ናቸው፡፡ ታዋቂዎች ብቻ ሳይሆን ሃብታሞችም አንደሆኑ ይነገራል፡፡ በአገራችን በተለይ ለአርቲስቶች የሚጠበቡ ባለሙያዎችን እምብዛም አናውቅም፡፡ የተለያዩ ጫማዎችን በትዕዛዝ የሚሰራው ቸርነት - ግን ለዕውቅ አርቲስቶች በስማቸው ጫማ እንደሚሰራ ይናገራል፡፡ ከአርቲስቶችም በተጨማሪ…
Rate this item
(2 votes)
በአንድ እጇ አሜሪካ ውስጥ በሌላው እጇ አፍሪካ ውስጥ ስኬታማ ሥራ ፈጣሪ የቢዝነስ ባለሙያ የሆነችው ሶፊያ በቀለ እሸቴ፣ ወንዶች በገነኑበት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኩባንያ አስተዳደር፣ እንዲሁም በስጋት አያያዝና አወጋገድ ዙሪያ አንቱ የተሰኘች ባለሙያ ነች። በመረጃ (በኢንፎርሜሽን) ደህንነት፣ ጥበቃና ምርመራ ዙሪያ በአለማቀፍ የአሜሪካ…