ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ከ350 ሺ በላይ ተመዝጋቢዎች ይጠበቃሉምዝገባው የሚካሄደው የስራ አጡን ቁጥር ለማወቅ ነው ተብሏል በአዲስ አበባ ቤት ለቤት የሚካሄደው የስራ አጦች ምዝገባ አላማ በከተማዋ ያለውን የስራ አጥ ቁጥር ለማወቅ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን ከ350 ሺ በላይ ተመዝጋቢዎች ይጠበቃሉ ተብሏል፡፡ ወደ 9 ሚሊዮን ብር…
Rate this item
(3 votes)
ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ ለረዥም ዓመታት በመንግስት ብቻ ተይዞ በነበረው የአየር መንገድ ስራ ውስጥ የግል ባለሀብቶች መሳተፍ የጀመሩት በቅርቡ ነው ማለት ይቻላል፡፡ ይህን እድል በመጠቀም ወደዘርፉ ከተሰማሩ ጥቂት የግል አየር መንገዶች መካከልም ናሽናል ኤርዌይስ አንዱ ነው፡፡ የዛሬ ስድስት ዓመት የተመሰረተው አየር…
Rate this item
(0 votes)
ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ አክሲዮን ማህበር (ኮካኮላ) ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር፣ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከፍተኛ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች በገንዘብ ችግር ውጤታቸው እንዳይቀንስ የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ከአዲስ አበባ፣ ከባህርዳርና ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመረጡ ከ3.0 ነጥብ በላይ ውጤት ላላቸውና ለአነስተኛ ገቢ ቤተሰብ…
Rate this item
(11 votes)
የቻይናውያን ባለሀብት ንብረት የሆነው ፀሐይ ሪል እስቴት፣ በየካ ክፍለ ከተማ ሲኤምሲ አደባባይ አጠገብ እየሰራ ያለውን የመኖሪያ ቤቶችና የንግድ ማዕከላት ሽያጭ በይፋ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ከዘጠኝ ወራት በፊት የተጀመረው የመኖሪያ ቤቶች መንደር ግንባታ 70 በመቶ በመጠናቀቁና ቀደም ሲል ቤት ለመግዛት የተመዘገቡ ሰዎች…
Rate this item
(3 votes)
ኢትዮጵያ ጦርነት የሌለባት ሰላማዊ አገር በመሆኗ፣ ሕዝቧም ቀማኛ፣ ዘራፊና ነጣቂ ባለመሆኑ ኢትዮጵያን የምሥራቅ አፍሪካ ማዕከል አድርገን እየሠራን ነው ሲሉ የሊፋን ሞተርስ ሥራ አስኪያጅ ሚ/ር ፍራንክ (በቻይናዊ ስማቸው ሊዩ ጂያንግ) ገለፁ፡፡ ሚ/ር ፍራንክ ከአዲስ አድማስ ጋር ባደረጉት ቃለ - ምልልስ፤ “የኢትዮጵያ…
Rate this item
(3 votes)
የሰቆጣ ተወላጁ አቶ ጌጡ ብርሃኑ ወደ ንግድ ስራ የገቡት በ30 ብር ነወ፡፡ ለዓመታት ብዙ ችግርና መከራ አሳልፈዋል፡፡ ዛሬ ከወንድማቸው ጋር 3ሚሊዮን ብር የፈጀ ባለ3 ኮከብ ሆቴል ገንብተዋል፡፡ ሆቴሉ ለሳቸው ብቻ ሳይሆን መብራትና መንገድ፣ ውሃና ስልክ ለሌላት ሰቆጣም እንደተስፋ ነፀብራቅ ነው…