ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
ሲንጋፖር ውስጥ የሚገኘው የናንያንግ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች በ2 ደቂቃ ጊዜ ውስጥ ቻርጅ ተደርጎ 70 በመቶ ሃይል ማጠራቀም የሚችልና ለ20 አመታት ያህል አገልግሎት መስጠት የሚችል የተሻሻለ ዘመናዊ የሞባይል ባትሪ መስራታቸው ተዘገበ፡፡ ሳይንስ ዴይሊ ድረገጽ እንዳስነበበው፣ ተመራማሪዎቹ ከዚህ ቀደም ይጠቀሙበት የነበረውን ግራፋይት…
Rate this item
(1 Vote)
አሜሪካዊው ቢሊየነር ዋረን ቡፌት 400 ሚሊዮን የአክሲዮን ድርሻ የያዙበትንና ከታላላቅ የኢንቨስትመን መስኮቻቸው አንዱ የሆነውን የኮኮካ ኮላ ኩባንያ ጨምሮ፣ በተለያዩ ኩባንያዎቻቸው በደረሰባቸው ኪሳራ በ2 ቀናት ውስጥ 2 ቢ. ዶላር ማጣታቸውን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡ ባለፈው ሰኞ የተከሰተው የ7 በመቶ የአክሲዮን ዋጋ ማሽቆልቆል፣ አይቢኤም…
Rate this item
(0 votes)
ላቪሲን ኢንተርናሽናል ኤክስፖ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የገናን ባዛርና ኤግዚቢሽን ለማዘጋጀት ጨረታውን በ6.1 ሚሊዮን ብር ማሸነፉን የድርጅቱ የሁነቶች ማናጀር አቶ አዶኒስ ወርቁ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ላቪሲን ኢንተርናሽናል ኤክስፖ የቫካይና አጠቃላይ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አጋር ኩባንያ ሲሆን ላለፉት 16 ዓመታት በፈረንሳይና በሌሎች የአውሮፓ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢምሬትስ አየር መንገድ በቀጣይ አስር ዓመት ውስጥ ትኩረቱን በአፍሪካ ላይ በማድረግ የገቢ ድርሻውን በ40 በመቶ እንደሚያሳድግ አስታውቋል፡፡ ባለፈው ሳምንት በዱባይ በተካሄደው የአፍሪካ ዓለም አቀፍ ቢዝነስ ፎረም ላይ የኢምሬትስ አየር መንገድ ፕሬዚዳንት ቲም ክላርክ፤ አፍሪካ ለኢምሬትስ ትልቅ የዕድገት ምንጭ መሆኗን ተናግረዋል፡፡…
Monday, 20 October 2014 08:21

ዋሽንግተን - በአዲስ አበባ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ለትምህርት ወደ አሜሪካ የሄዱት በወጣትነታቸው ነው - በ20 እና በ21 ዓመታቸው፡፡ ከአገር የወጡበትን ዓላማ ለማሳካት ኮሌጅ ገብተው ሴቷ ስለ አበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ (ሆርቲካልቸር)፣ ወንዱ ደግሞ ስለ ቴክኒክ ሙያ ተምረዋል፡፡በአሜሪካ መኖር የሚቻለው እየሰሩ ነው፡፡ ያለበለዚያ ዶላር የሚመነዝር ቅልጥጥ ያለ የከበርቴ ልጅ…
Rate this item
(3 votes)
ሕዳሴ ቴልኮም አክሲዮን ማኅበር፣ የZTEን ስማርት ፎኖች ለማከፋፈልና በአገር ውስጥ የሞባይል ስልኮች መገጣጠሚያና ማምረቻ ፋብሪካ ለማቋቋም ከድርጅቱ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ ሰነዱ በተፈረመበት ወቅት የሕዳሴ ቴልኮም ዋና ስራ አስኪያጁ አቶ ታደሰ አስፋው በሰጡት መግለጫ፤ የድርጅቱ ምርት የሆነውን ZTE Smart Phone…