ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(11 votes)
በቅርቡ ሄኒከን ቢራ ማምረት ይጀምራልበዓለም ታዋቂ የሆነው ሄኒከን ቢራ ፋብሪካ ከሁለት ዓመት በፊት ግንባታው የተጀመረውን ሄኒከን (ዋልያ) ቢራ ፋብሪካ ከትናንት በስቲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በይፋ ተመርቆ አገልግሎት ጀመረ፡፡በአዲስ ዓመት ለሙከራ ወደ ገበያ…
Rate this item
(1 Vote)
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ በደብረ ብርሃን ከተማ እያሠራ ያለው ማስፋፊያ በቅርቡ ሥራ ሲጀምር በቀን 300 ሚሊዮን ጠርሙስ ቢራ ወይም 3 ሚሊዮን ሄክቶ ሊትር ቢራ እንደሚያመርት የፋብሪካው ም/ዋና ሥራ አስፈፃሚ አስታወቁ፡፡ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ መክበብ ዓለሙ ዘመንፈስ በዚህ ሳምንት በጽ/ቤታቸው…
Rate this item
(9 votes)
ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ምሽት ብዙዎች በጉስቶ ሬስቶራንት የተደረደሩ የኮካ ኮላ ምርቶችን አተኩረው ሲመለከቱ ያስተዋለ ግር ሊሰኝ ይችላል፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ ሁሉም በኮካ ጠርሙሶች ላይ የሚፈልገው የራሱን ስም ነበር፡፡ ምክንያቱም ኮካ ኮላ የተለመዱ የኢትዮጵያውያን ስሞች የታተመባቸው ምርቶች ማቅረቡን ይፋ ያደረገበት ምሽት…
Rate this item
(3 votes)
ለሰራተኞቹ ከ40 በመቶ በላይ የደሞዝ ጭማሪ አደረገ በዓይነ ኅሊና ጥቂት ወደፊት ልውሰዳችሁ 6 ወራት ያህል፡፡ ከጓደኛዎ፣ ከባለቤትዎ፣ ከፍቅረኛዎ ወይም ከስራ ባልደረባዎ ጋር ሆነው ካዛንቺስ እምብርት 15ኛ ፎቅ አናት ላይ በሚገኘው ካፌና ሬስቶራንት አዲስ አበባ ከተማን 360 ዲግሪ ዙሪያ ገባዋን እየቃኙ…
Rate this item
(1 Vote)
በ21 ኢትዮጵያዊያን የተመሰረተውና ነዳጅ በማከፋፈል የመጀመሪያው አገር በቀል ድርጅት የሆነው የተባበሩት ብሔራዊ ፔትሮሊየም አክሲዮን ማህበር ለዋና መስሪያቤትነት ባለ 11 ፎቅ ህንፃ ሊገነባ ነው፡፡ ድርጅቱ ከትናንትና በስቲያ ሲኤምሲ በሚገኘው ማደያ ግቢ ውስጥ የተመሠረተበትን 10ኛ ዓመት በዓል ከባለ አክሲዮኖቹ ጋር በድምቀት ያከበረ…
Rate this item
(1 Vote)
“ቢራ ሃንግኦቨር የሚፈጥረው ፈርሜንቴሽኑን ካልጨረሰ ነው” ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ከየሚዲያው የተውጣጡ ጋዜጠኞች፣ የአዲስ አበባ የጤና ቡድን አመራሮችና ሌሎች እንግዶች ቢጂአይ ኢትዮጵያ ባደረገላቸው ግብዣ መሰረት፣ የዝዋይን የወይን ጠጅ እርሻና ፋብሪካ እንዲሁም የሀዋሳን የቢራ ፋብሪካ ጎብኝተው ነበር፡፡ እኔም ከጐብኚዎቹ አንዱ ነበርኩ፡፡በመጀመሪያ የጎበኘነው…