ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ጊፍት ሪል እስቴት በሲኤምሲና አያት አካባቢ ከሚያካሂዳቸው ሶስት የመኖሪያ መንደር ግንባታዎች አንደኛውን ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ዛሬ በሚያካሂደው የምረቃ ስነስርዓት ለነዋሪዎቹ ያስረክባል።ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለምረቃ የበቃው ይህ መንደር በ 16ሺህ 300 ስኴር ሜትር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በውስጡ ያካተታቸው የ22 ቪላ…
Rate this item
(1 Vote)
 ረቂቁ ከ5 ዓመት በፊት ነው ለምክር ቤት የቀረበው ኢትዮጵያ የህፃናትን መብትና ደህንነት የሚያረጋግጥና የሚያስጠብቅ ፖሊሲ እስከ አሁን አላፀደቀችም፡፡ የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር፣ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሚያዚያ ወር 2003 ዓ.ም ያቀረበው የህፃናትን መብትና ደህንነትን የሚያስጠብቀው የመጨረሻ ረቂቅ ብሔራዊ የህፃናት ፖሊሲ…
Rate this item
(13 votes)
አንዲት ሴት ለመውለድ ወደ ጤና ጣቢያው ስትመጣ መጀመሪያ ቅድመ ወሊድ ክፍል ትቆያለች። ምጥ ሲጀምራት ወደ ማዋለጃ ክፍል ትወሰዳለች። ከወለደች በኋላ ደግሞ ተኝታ ወደምታገግምበት (ፖስትናታል) ክፍል ትወሰዳለች፡፡ እዚያ ቻይልድ ፈንድ ለሕፃናትና ለእናቶች ያስቀመጠው ፋፋ ዱቄት፣ ዘይት፣ ስኳር፣ ስላለ እንደባህላቸው እንዲጠቀሙ እንሰጣቸዋለን፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ከ6ወር በላይ በወደብ የቆዩ ኮንቴነሮች ይወረሳሉ መባሉን ባለሀብቶች ተቃወሙ የኢትዮጵያ መንግስት ለጅቡቲ ወደብ ኪራይ በወር ከ300-400 ሚሊዮን ብር እየከፈለ እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን የኮንቴነሮች ከወደቡ በፍጥነት ያለመጓጓዝ መንግስትን ለተጨማሪ ወጪና የአሰራር መስተጓጐል እየዳረገው መሆኑ ተጠቆመ፡፡ በሀገር ውስጥ የተቋቋሙትን ደረቅ ወደቦች በመጠቀም…
Rate this item
(2 votes)
ሃሎካሽ የተሰኘ በወኪሎች አማካኝነት የሚሰጥ የባንክ አገልግሎት የንግድ ተቋማት የባንክ ወኪል ሆነው አገልግሎት የሚሰጡበት እና ገንዘብን በሞባይል የሚያንቀሳቅስ አገልግሎት ነው፡፡ ኢትዮጵያ ሰፊ አገር ናት፣ በመላ አገሪቱ በተለይ በገጠር የባንክ ቅርንጫፍ ለመክፈት ከባድ ነው። አንድ ቅርንጫፍ ለመክፈት 4 ሚሊዮን ብር ያስፈልጋል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በእውቀቱ ስዩም በ“እንቅልፍ እና ዕድሜ” ልብወለድ መጽሀፉ የኢትዮጵያው ንጉስ ሹማቸውን ‹‹…ከዛሬ ጀምሮ ሕዝቡ ያለውን ቃል አሰባስቦ በግጥም ብቻ እንዲያወራ ንገር፡፡ አሻፈረኝ እምቢ ብሎ ቤት የማይመታ ነገር የሚናገር ቤቱ ይወረስበታል ብለህ ተናገር፡፡›› (ገጽ21) ብለው አዋጅ እንዲታወጅ ያደርጋሉ፤ ታዲያ ‹‹ይህ በሆነ በሁለተኛው…