ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ከትናንት በስቲያ በድምቀተ የተከፈተው 3ኛው ሆቴል ሾው ኢትዮጵያ 2007 የሆስፒታሊቲ ቱሪዝም ፎረምና ኤክስፖ ነገ ይዘጋል ሲሉ የኦዚ ቢዝነስና ሆስፒታሊቲ ግሩፕ መስራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አስታወቁ፡፡ ማኔጂንግ ዳይሬክተሩ አቶ ቁምነገር ተከተል በተለይ ለጋዜጣው ሪፖርተር በሰጡት መግለጫ፤ ነገ ለአካባቢ ጥበቃ የሚቆረቆሩና የሚጨነቁ ሆቴሎች…
Rate this item
(1 Vote)
ኮካኮላ ኢትዮጵያ ከተለያዩ የአዲስ አበባ ት/ቤቶች ከተውጣጡ 50 ታዳጊ ተማሪዎች ጋር “በራስ ለመተማመን ቢሊዮን ምክንያቶች አሉን” በሚል መርህ ባለፈው ረቡዕ በሻላ መናፈሻ ዘመቻ ጀመረ፡፡ “በራስ ለመተማመን ቢሊዮን ምክንያቶች” በሚል መሪ ቃል ኮካኮላ በመላው አፍሪካ የጀመረው ዘመቻ አካል ሲሆን ዓላማውም ወጣት…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ 36ሺ የምግብ ድጋፍ የሚፈልጉ ህፃናት አሉበአትሌት ኃይሌ ሚመራ “አንድ ልጅ ይርዱ” ቅስቀሳ ይጀመራልአገር በቀሉ “ቪዥን ፎር ጀነሬሽን” መሥራችና የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ያሬድ ግርማ ከ4 ዓመት በፊት ለሥራ ጉዳይ ወደ ድሬዳዋ ሄዶ ነበር፡፡ በጨዋታ ጨዋታ “ለመማር ከፍተኛ ፍላጐት ያላቸውና…
Rate this item
(1 Vote)
“ነፍሰጡር ስለሆንኩ ልጄን የአኩሪ አተር ወተት ሆዴ ውስጥ አላምደዋለሁ” ፊርማዬ ደረጀ “ብሌስ አግሪ ፉድ ላቦራቶሪ ሰርቪስ” በአኩሪ አተር ቅንብርና አዘገጃጀት አሰልጥኖ በዚህ ሳምንት ካስመረቃቸው ባለሙያዎች አንዷ ናት፡፡ የ27 ዓመቷ ፊርማዬ ባለትዳር ስትሆን እናት ሆና የመጀመሪያ ልጇን ለመሳም በጉጉት እየተጠባበቀች ትገኛለች፡፡…
Rate this item
(2 votes)
 ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ ከአፍሪካ አቪዬሽን ማሰልጠኛ ማዕከላት አንደኛ ሆኖ መሸለሙንና የበረራ አስተናጋጆችን (ሆስቴሶች) ለማሰልጠን ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ለመጀመሪያ ጊዜ እውቅና ያገኘ የግል ተቋም መሆኑን የኮሌጁ ዲን አስታወቁ፡፡ ዲኑ አቶ ገዛኸኝ ብሩ ከትናት በስቲያ በተለይ ለጋዜጣው ሪፖርተር በሰጡት መግለጫ፤ ኮሌጃቸው…
Rate this item
(1 Vote)
የአፍሪካ የሆቴል ኢንዱስትሪ መሪዎች በየዓመቱ በሚያደርጉት ቋሚ “አፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም” (ኤኤችአይአፍ) ተገናኝተው በአፍሪካ፣ ሆቴሎችን ማሳደግና ማስፋፋት በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ ተመካክረዋል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትስስር (Chain) ያላቸው፣ በርካታ እውቀትና ልምድ ያካበቱ ከፍተኛ የሆቴል ሥራ አስፈጻሚዎች፣ ዋና ዋና የዓለማችን የሆቴል ኢንቨስተሮችና…