ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(5 votes)
የበልግ ምርት ምን ይመስላል፣ የመኸር ዝግጅቱስ፣ ባለፈው ዓመት በተከሰተው ድርቅ የተጎዱ አርሶ አደሮች በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ፣ የዕርዳታ አሰጣጡስ፣ ጎርፍ ያስከተለው ጉዳትስ፣ የግብአት (ምርጥ ዘር፣ ማዳበሪያ) አቅርቦትና የግብርና ባለሙያዎች ድጋፍ ምን ይመስላል? ---በሚል የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት፣ የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት…
Rate this item
(2 votes)
በበልግ የተዘራው የስንዴና የበቆሎ ቡቃያ የተከረከመ መስሎ መሬቱን አረንጓዴ ምንጣፍ አልብሶታል፡፡ አሁን ወቅቱ ስንዴ የሚዘራበት ነው። ዞኑ በተራሮቹና በቱሪስት መስህብነቱ ቢታወቅም አብዛኛው መሬ ለጥ ያለ ነው፡፡ ዙሪያውን ቢመለከቱ፣ እዚህም እዚያም በስንዴና በበቆሎ ሰብል የተሸፈኑ አነስተኛ ማሳዎች ያገኛሉ፡፡ ለመኸር እርሻ እየተዘጋጁና…
Rate this item
(1 Vote)
 ወጣት አበራ መኮንን የጊኒር ወረዳ ውጫሌ አካባቢ ነዋሪ ነው፡፡ ወጣቱ 10ኛ ክፍል ቢያጠናቅቅም ሥራ አጥ ነበር፡፡ ወላጆቹን፤ ‹‹ይህን መሬት ሰጡኝና ሽንኩርት ልትከልበት›› አላቸው፡፡ ‹‹ኧረ ወስደህ ሥራበት፤ከተሳካልህ ወደፊት ትልቅ ሰው ትሆናለህ›› አሉት፡፡አንድ የግብርና ባለሙያን እንዲህ ለማድረግ አቅጃለሁ ምን ትመክረኛለህ? ሲል ጠየቀው።…
Rate this item
(0 votes)
ከአዲስ አበባ በ163 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው የዝዋይ ከተማ ዳርቻ ላይ በተመሰረተው ሰፊ የአበባ እርሻ ልማት መንደር ውስጥ ከከተሙት አበባ አምራች ድርጅቶች በአንዱ ውስጥ ነኝ። በሆላንዳውያን ባለሀብቶች ተመስርቶ ከ1200 በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ቋሚ የስራ ዕድል የፈጠረው ይኸው የአበባ እርሻ ልማት…
Rate this item
(1 Vote)
የበጎ አድራጎት ስራ በግለሰቦች መልካም የማድረግ ጽኑ ፍላጎትና ሃሳብ ላይ ተመስርቶ የሚደረግ ተግባር ሲሆን በሃገራችን ረጅም ታሪክ ያለዉና ለሁሉም ኢትዮጵያዊ የማንነት መለያ ዓርማ ሆኖ የሚያገለግል ሃብት ነዉ:: ይህ የበጎ ተግባር ስራ እንደግለሰቡ ወይም ተቋሙ አቅምና አጠቃላይ ይዘት የሚሰጠዉ የድጋፍ አይነት፤…
Rate this item
(2 votes)
የቴክኖሎጂ ሽግግር ማለት ማሽነሪ ማምጣት አይደለም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትራኮን ያለበትን ደረጃ ጥናት አድርጋችሁ ድክመታችንንና ማድረግ ያለብንን ብትነግሩን የፈለገውን ገንዘብ እከፍላለሁ፡፡ 400 ሚሊዮን ብር ቢሆንም ለመክፈል ዝግጁ ነኝ፡፡ ምክንያቱም አሁን ያወጣሁትን ወደፊት በእጥፍ እንደማገኘው አውቃለሁ፡፡ አቶ ተክለብርሃን አምባዬ የተክለብርሃን አምባዬ…