ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ሰሞኑን አዲስ አበባ ውስጥ እየተካሄደ ባለው የ2015 የአፍሪካ ሆቴሎች ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ የሸራተን ሆቴሎች ባለቤት ኩባንያ የሆነው ስታር ውድ ሆቴል እና ሪዞርትን ጨምሮ ራዲሰን ብሉ፣ ሞቪንፒክ ሆቴል እና የስብሰባ ማዕከል እንዲሁም ሌሎች ዝነኛ አለማቀፍ ሆቴሎች በአፍሪካ ሆቴሎችንና ሪዞርቶችን ለመገንባት ስምምነት…
Rate this item
(0 votes)
ከ5 ዓመት በኋላ ግንባታው ተጠናቆ ሥራ ይጀምራል ሂልተን ኢንተርናሽናል ከአዲስ አበባ ውጪ የመጀመሪያውን ሂልተን አለማቀፍ ሪዞርት እና ስፓ ግንባታ በዚህ አመት የሚጀምር ሲሆን የስራ አስተዳደር ስምምነትም ከሰንሻይን ቢዝነስ ጋር ሰሞኑን ተፈራርሟል፡፡ በስምምነት ፊርማ ስነስርአቱ ወቅት እንደተገለፀው፤ የሪዞርትና ስፓ ግንባታው በሐዋሳ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት፣ ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ስድስት ዘመናዊ የእሳት አደጋ መኪኖችን መግዛቱን አስታወቀ፡፡ መኪኖቹ እያንዳንዳቸው ዘጠኝ ሺህ ሊትር ውሃና አንድ ሺ ሁለት መቶ ፎም የመያዝ አቅም አላቸው ተብሏል፡፡ ከእሳት አደጋ መኪኖቹ ውስጥ አንዱን ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም…
Rate this item
(1 Vote)
በደቡብ ክልል ጋሞጐፋ ዞን፣ የደምባ ጐፋ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው የሣውላ ከተማ ነዋሪዎችና ለአካባቢው አርሶ አደሮች፤ የዘመናት የመንገድ ጥያቄያችን ባለመፈታቱ ተቸግረናል ሲሉ አማረሩ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ በበኩሉ፤ የመንገድ ችግር ኢንቨስተሮችን እያሸሸብኝ ነው ብሏል፡፡ ከአዲስ አበባ በ516 ኪ. ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው…
Rate this item
(10 votes)
ማስታወቂያ “ጥበብ ነው ወይንስ ሳይንስ?; የሚለው ክርክር ገና አሸናፊው ያልለየለት፣ ያልተቋጨ ሙግት ነው፡፡ ሁለቱም ወገኖች የየራሳቸውን ማሳመኛ ለማቅረብ ይሞክራሉ፡፡ ጋዜጠኛ ዳንኤል ብርሃኑ ‹‹የማስታወቂያ መሰረታዊ ሃሳቦች›› በሚል መጽሀፉ ‹‹ማስታወቂያ ሳይንስ አይደለም፤ማሳመኛ ነው፤ማሳመን ደግሞ ጥበብ ነው›› ይላል - ዊልያም በርናባስን ጠቅሶ፡፡እስቲ አፍታ…
Rate this item
(0 votes)
በማኑፋከቸሪንግ፣ በሪል ኢስቴት፣ በመጠጥ ኢንዱስትሪ፣በሆቴልና ሪዞርት፣ …. ተሰማርተዋል በርካታ ጐስቋሎች ደረታቸውን እየደቁ እምዬ! እያሉ በሚያሞካሿት፣ ብዙዎች በአፍሪካ ትልቁ የገበያ ማዕከል እያሉ በሚጠሯት መርካቶ በ1956 ዓ.ም ተወልደው አድገውባታል፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በኒው ኤራ፣ ሁለተኛ ደረጃ በያኔው ተፈሪ መኮንን በዛሬው እንጦጦ ቴክኒክና…