ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
አምና፣ በአሁኑ ወቅት በዓለም ደረጃ ፋሺን እሆነ የመጣውን አዲስ ዓይነት ሮዝ የወይን ጠጅ ለገበያ አቅርቦ በደንበኞቹ ዘንድ ተወዳጅነት ማግኘቱን የጠቀሰው ካስቴል ወይን ጠጅ ፋብሪካ፣ አሁን ደግሞ አዲስ የአኬሽያ የካርቶን ወይን ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ወይን ጠጅ ፋብሪካው ከትላንት ወዲያ አዳዲሶቹን ምርቶች…
Rate this item
(0 votes)
ኢዮሃ አዲስ ኢንተርቴይመንትና ኤቨንትስ ያዘጋጀው ‹‹ኢዮሃ የገና ኤክስፖ” ዛሬ ከቀኑ 8 ሰዓት በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይከፈታል፡፡ ለ21 ቀናት በሚቆየው በዚህ ኤክስፖ ላይ ከ450 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች እንደሚሳተፉና በቀን ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች ይጎበኙታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢዮሃ አዲስ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፋይናንስ ዘርፍ ራሷን አግልላና በሯን ዘግታ መቆየቷን የአንደኛው ዓመታዊ የምሥራቅ አፍሪካ ፋይናንስ ሰሚት ተሳታፊዎች አስታወቁ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ‹‹ቢዩልዲንግ ኮምፕቴቲቭ፣ ኮኦፕሬቲቭ ኤንድ ኢኖቬቲቭ ፋይናንስ ሴክተር ኢን ኢስት አፍሪካ፤ ኤንፌሲስ ኦን ኢትዮጵያ›› በሚል ጭብጥ ባዘጋጀውና…
Rate this item
(0 votes)
 አራተኛው ዲፕሎማቲክ ባዛር ዛሬ ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ በተባበሩ መንግስታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ (ECA) ይከፈታል፡፡ በባዛሩ የተለያዩ አገር ምግቦች፣ የባህል አልባሳት፣ የስጦታ እቃዎች፣ መጠጦችና ህፃናት የሚዝናኑበት ጥግ መሰናዳቱን አዘጋጆች ገልፀዋል፡፡ ከ62 አገራት በላይ በሚካፈሉበት ከዚህ ባዛር የሚገኘው ገቢ በእናቶች ልማትና…
Rate this item
(0 votes)
 የሽያጭ ብልጫ ያሳዩ ነጋዴዎች ተሸልመዋል ሆንግኮንግ የሚገኘው ትራንሽን የተሰኘው የቻይና ኩባንያ ከሚያመርታቸው ስልኮች አንዱ የሆነው Itel ሞባይል መመረት የጀመረበትን 10ኛ ዓመት እያከበረ ነው፡፡ ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከፍተኛ የ Itel ሽያጭ ያስመዘገቡ ቸርቻሪ ነጋዴዎች መገናኛ መተባበር ህንፃ ስር በተካሄደው ስነ…
Rate this item
(2 votes)
 የኢጣሊያ ቴክኖሎጂ ስሪት የሆነው ሱፐርቴክ የተባለ መሳሪያ የከባቢ አየር ብክለትን እንደሚቀንስና የነዳጅ ፍጆታን እንደሚቆጥብ ተገለጸ፡፡ ባለፈው ሳምንት መሳሪያው በመንገድ ትራንስፖርት አዳራሽ በተዋወቀበትና ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው በተገለጸበት ወቅት፣ የበካይ ጋዝ ልቀትን 80 በመቶ በመቀነስ የአካባቢ ብክለትን እንደሚታደግ፣ ከ6-12 በመቶ የነዳጅ…