ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
 ከ10 በላይ አገራት የመጡ ነጋዴዎች ይሳተፉበታል የጀርመኑ የንግድ ትርኢት አዘጋጅ ፌርትሬድና ኢትዮጵያዊው ፕራና ፕሮሞሽን በመተባበር ያዘጋጁት “አግሮፉድ ፕላስትፓክ” ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት የፊታችን አርብ በሚሊኒየም አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ለሶስት ቀናት በሚቆየው በዚህ የንግድ ትርኢት ላይ በግብርና፣ በምግብና መጠጥ፣ በፕላስቲክ፣ በማሸጊያ ቴክኖሎጂና…
Rate this item
(3 votes)
95ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ዛሬ ያከብራል 95ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን በዛሬው እለት የሚያከብረው አንጋፋው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት፤ ከ2 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በድግሪ መርሃ ግብር ተቀብሎ የሚያስተምር የህትመት ማሰልጠኛ ተቋም ያስመርቃል፡፡ ማተሚያ ቤቱ ለማሰልጠኛ ተቋም ያስገነባውን ባለ 7 ፎቅ ህንፃ፣እንዲሁም…
Rate this item
(1 Vote)
ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አዲስ አበባ፣ አሜሪካ ከሚገኘው ሊንከን ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ለ6ኛ ጊዜ በማስተርስ ኦፍ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን (ኤም ቢ ኤ) እና በመጀመሪያ ዲግሪ (ቢኤ) ፕሮግራም ለመጀመሪያ፣ ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነገ በኢሲኤ አዳራሽ ያስመርቃል፡፡ ዌስተርን ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ፣ ከሊንከን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር፣ ላለፉት…
Sunday, 29 January 2017 00:00

የቢዝነስ ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
- ድሃ ሆነህ ብትወለድ ጥፋቱ ያንተ አይደለም፤ ድሃ ሆነህ ብትሞት ግን ጥፋቱ ያንተ ነው፡፡ ቢል ጌትስ- ሁሉንም እንቁላሎች በአንድ ቅርጫት ውስጥ አትክተት፡፡ ዋረን በፌ- ለገንዘብ አትስራ፤ገንዘብን ላንተ እንዲሰራልህ አድርገው፡፡ ሮበርት ኪዩሳኪ- በእውቀት ላይ የሚፈስ መዋዕለ ንዋይ ምርጥ ወለድ ይከፍላል፡፡ ቤንጃሚን…
Rate this item
(1 Vote)
 “መሬታችን ላይ ስደተኞች በመስፈራቸው እየሰራን አይደለም” በጋምቤላ ክልል በእርሻ ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች፤” መንግስት የምናቀርባቸውን ችግሮች ተረድቶናበፅሞና መርምሮ፣ የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ አለበት” ይላሉ። በክልሉ ኢታንግ ወረዳ የእርሻ ኢንቨስትመንት ያላቸው ባለሃብቶችለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ ከባንክ የብድር አሰጣጥ ጋር የተያያዘ ቢሮክራሲ፣ የሠው ሃይል…
Rate this item
(1 Vote)
 በአንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ስራ ይጀምራል ተብሏል የካቲት ፐርፕል ወረቀት ፋብሪካ በ1.9 ቢ. ብር ዘመናዊ ፋብሪላ ሊገነባ ነው፡፡ በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ ላይ የሚገነባው ፋብሪካው፤ በአንድ ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ ግንባታው ተጠናቆ ስራ እንደሚጀምር ተገልጿል፡፡ ፋብሪካው የቻይና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን…