ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
መቀመጫውን ስዊዘርላንድ ያደረገውና በአውሮፓ፣ በኤስያና በአፍሪካ ከ300 በላይ ሆቴሎችን የሚያስተዳረው ሙቨንፒክ አለም አቀፍ ሆቴልና ሪዞርት፤ ዮቤክ የንግድ ስራ ድርጅት ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ የሚያስገነባውን ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ለማስተዳደር ስምምነት ፈፀመ፡፡ ከትላንት በስቲያ አመሻሽ ላይ በሸራተን ሆቴል ላሊበላ አዳራሽ ስምምነቱ በተፈረመበት…
Rate this item
(3 votes)
ባለፈው ቅዳሜ ከጉራጌ ዞን ተወላጆች ጋር በዞኑ ዋና ከተማ ወልቂጤ ላይ በአካባቢው ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ውይይት ያደረገው የዞኑ አስተዳደር፤ ከ340 ሺህ ሄክታር በላይ ቦታ አዘጋጅቼ ባለሀብቶችን እየተጠባበቅኩ ነው ብሏል፡፡ የአካባቢው ተወላጅ ባለሀብቶች ይሄን እድል በቅድሚያ እንዲጠቀሙበትም የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ…
Rate this item
(0 votes)
 በ5 ቢሊዮን ብር ወጪ የተቋቋመው ሔኒከን ቢራ ፋብሪካ፣ ተረፈ ምርቱን በማጣራት ለማስወገድ የሚያስችል የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያ ከ176 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በመገንባት ሥራ ላይ እንዲውል ማድረጉ ተገለፀ፡፡ በፋብሪካው የተገነባው የፍሳሽ ማጣሪያና ማስወገጃ ጣቢያ ሰሞኑን በጋዜጠኞች በተጎበኘበት ወቅት የሔኒከን…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዘንድሮ የግማሽ ዓመት (6 ወራት) የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ውጤት በአብዛኛው መልካም እንደሆነ ገልጿል፡፡ ባንኩ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ ስለ ዕቅዱ ባይጠቅስም የባንኩ ማኔጅመንት ከጥር 18-20 2009 በሀዋሳ ከተማ ባካሄደው የሥራ እንቅስቃሴ ግምገማ፣ በግማሽ ዓመቱ የባንኩ ጠቅላላ ሀብት፣…
Rate this item
(1 Vote)
· ሀዋሳና ቢሾፍቱ ይከተላሉ · 12 ዓለም አቀፍ ሆቴሎች ሊገነቡ ነው ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያ የቱሪዝም ዘርፍ ዕድገት እያሳየ ነበር፡፡ ነገር ግን በቅርቡ በአገሪቱ የተከሰተው የፀጥታ መደፍረስ ለመዝናናትና ለኮንፈረንስ ለሚመጡ ቱሪስቶች ዋነኛ ስጋት ሆኖ እንደነበር “ጁሚያ ትራቭል” አስታውቋል፡፡ ጁሚያ ትራቭል “የእንግዳ…
Monday, 27 February 2017 08:14

የቢዝነስ ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
- የእውነተኛ ሥራ ፈጣሪ የህይወት ዓላማ ዓለምን መለወጥ ነው፡፡ ቢል ድራይቶን- የንግድ ሥራ ፈጣሪ ከሆንክ፣ ከተለመደው ወጣ ብለህ ማሰብ አለብህ፡፡ ዋይኔ ሮጀርስ- ልጄ አሁን “ሥራ ፈጣሪ” ነው፡፡ ሥራ ከሌለህ እንደዚያ ነው የሚሉህ፡፡ ቴድ ተርነር- ሦስት ጊዜ የንግድ ሥራ ፈጥሬአለሁ፡፡ ሦስት…