ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
ከአውሮፓ፣ ከአፍሪካ፣ ከአሜሪካ፣ ከመካከለኛውና ከሩቅ ምሥራቅ በአጠቃላይ ከ23 አገሮች የተውጣጡ የደህንነትና የጥበቃ (ሴፍቲ ኤንድ ሴኩሪቲ) ባለሙያዎች የሚሳተፉበት ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽንና ባዛር ከሰኔ 18-20 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ቤታሆን አድቨርታይዚንግና ኢቨንት ኦርጋናይዚንግ አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ካሳሁን ማንከልክሎት ባለፈው…
Rate this item
(1 Vote)
በአለማቀፍ ደረጃ በቴሌኮም ኩባንያነቱ የሚታወቀው ዜድቲኢ፤ በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ለመሰማራት እቅድ እንዳለው አስታውቋል፡፡ የኩባንያው የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ስራ አመራሮች በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት ዘርፍ ቢሰማሩ ሊተገብሯቸው ያቀዷቸውን አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የስራ አመራሮች አስተዋውቀዋል፡፡ ኩባንያው በተለይ…
Rate this item
(3 votes)
ጊፍት ሪል ኢስቴት በሲኤምሲ አካባቢ ከሚሰራቸው የመኖሪያ መንደሮች አንዱ የሆነውንና ከ850 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበትን የመንደር ሁለት ቤቶች ግንባታ ሙሉ በሙሉ አጠናቅቆ የዛሬ ሳምንት ለነዋሪዎች አስረከበ፡፡ ባለፈው ሳምንት ግንቦት 5 ቀን 2009 መሪ ሎቄ አካባቢ በሚገኘው የመንደር ሁለት ግቢ…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው የኳታር አየር መንገድ ካተሪንግ አገልግሎት፤ አዲስ ዓለም አቀፍ ካተሪንግ (የምግብና የመጠጥ ዝግጅት) ‹‹የ2016 ምርጥ የአፍሪካ ምግብ አዘጋጅ›› በሚል ለሁለተኛ ጊዜ ሸለመ፡፡ ከአሁን ቀደምም በ2014 በተመሳሳይ መሸለሙ አይዘነጋም፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባል የሆነው አዲስ ዓለም አቀፍ ካቴሪንግ፣ ለኢትዮጵያና ለሌሎች አገሮች…
Rate this item
(0 votes)
ከሰባት ዓመት በፊት በ2002 ዓ.ም በ15 ሚሊዮን ብር ካፒታል የተቋቋመው ኢትዮ ሃይላንድ ማራቶን ኤቨንትስ ኦርጋናይዝ ኩባንያ ከነሐሴ 12-14 ቀን 2009 ዓ.ም በሚሌኒየም አዳራሽ የትራንስፖርትና ሎጂስትክስ ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡ አዘጋጆቹ ባለፈው ሳምንት በካሌብ ሆቴል ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ ትራንስፖርት ያለ…
Rate this item
(0 votes)
ከደርባ ሲሚንቶ በስተቀር ከግሉ ዘርፍ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ብድር ወስዶ የሚሰራ ድርጅት እንደሌለ የተገለፀ ሲሆን፣ ባንኩ ከግል ኢንቨስተሮች ጋር ለመሥራት ፈቃደኛ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ ም/ፕሬዚዳንት፤ የግል፣ የመሰረተ ልማትና የኢንዱስትሪ ዘርፍ ኃላፊ ሚ/ር ፒየር ጉስሌይን፣ በኢትዮጵያ ለ3 ቀን ያደረጉትን…