ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ ምዕራፍ ጉዞ የጀመረው ዳሽን ባንክ፤ ከብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ ያስገነባውን የዋና መ/ቤት ዘመናዊ ሕንፃ፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለ ሥልጣናትና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ዛሬ ያስመርቃል፡፡ 3 ቤዝመንትን ጨምሮ 21 ፎቅ ያለው ይህ ዘመናዊ ሕንፃ፤ የሠራተኞች መዝናኛ፤ መመገቢያ፣…
Rate this item
(5 votes)
በጅማ በቅርቡ አገልግሎት የጀመረው “ዶሎሎ ሆቴል” በከተማዋ ከሚገኙ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን ካሟሉ ጥቂት ሆቴሎች አንዱ ነው፡፡ ዶሎሎ የኦሮምኛ ቃል ሲሆን ትርጉሙም አነስተኛ ጅረት ማለት ነው፡፡ ሰዎች እየሄዱ የሚዝናኑበትና ልጆች የሚዋኙበት፣ ለጅማ ከተማ ቅርብ የሆነች ወንዝ ናት - ዶሎሎ፡፡ ዶሎሎ ሆቴል፤…
Rate this item
(1 Vote)
 የተለያዩ ሁነቶችንና የንግድ ትርኢቶችን በማዘጋጀት የሚታወቀው “ፋልከን ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን”፤ ከህዳር 8 እስከ 10 ቀን 2010 ዓ.ም የሚቆይ የቡና፣ የግብርናና የላይቭ ስቶክ ኤግዚቢሽን ሊከፍት ነው፡፡ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በሚከፈተው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ ከመቶ በላይ የውጭና የአገር ውስጥ ነጋዴዎች፣ አምራቾች፣ ኤክስፖርት…
Rate this item
(1 Vote)
· የባንኩ ተቀማጭ 17.7 ቢሊዮን ብር ደርሷል· አጠቃላይ ክምችቱ 11.9 ቢሊዮን ሆኗል ሕብረት ባንክ አ.ማ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ ከግብር በፊት፣ ነገር ግን መጠባበቂያ ከተቀነሰ በኋላ 488.69 ሚሊዮን ብር ማትረፉንና ይህም አምና በተመሳሳይ ወቅት…
Rate this item
(0 votes)
 • 80 በመቶ ተጠናቋል ቀሪው 2.3 ሚሊዮን ብር ይፈጃል • በ8ሰዓት እስከ 3ሺ ካሬ ሜትር እንቦጭ ያጭዳል • ጣናን ለመታደግ 7 ተመሳሳይ ጀልባዎች ያስፈልጋሉ በጣና ሀይቅ ላይ የተከሰተውን የእንቦጭ አረም በማጨድ የሚያስወግድ ልዩ ጀልባ በኢትዮጵያዊው የቴክኖሎጂ ባለሙያ አቶ መንግስቱ አስፋው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚያደርገውን ቦይንግ 787-9 ድሪም ላይነር አውሮፕላን ትናንት (አርብ) ከቦይንግ ኩባንያ ተረክቦ፣ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባ ሲሆን የዚህ ዘመናዊ አውሮፕላን ባለቤት በመሆን በአለም ከጃፓን ቀጥሎ ኢትዮጵያ ሁለተኛዋ መሆኗ ታውቋል፡፡ ቦይንግ 787-9 ድሪም ላይነር አውሮፕላን አለም ላይ…