ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
“ሀበሻ ኮንስትራክሽን ማቴሪያልስ ልማት” እና “ሰንሴት ሆምስ” በጋራ የገነቧቸውን 10 የመኖሪያ አፓርታማዎች ባለፈው ቅዳሜ አስመረቁ፡፡ ወሰን ግሮሰሪ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ አለፍ ብሎ በሰንሻይን መኖሪያ ቤቶች ፊት ለፊት በሚገኝ ስፍራ ላይ የተገነቡት በአጠቃላይ 95 መኖሪያ ቤቶችን የያዙ ሲሆን 80ዎቹ ተጠናቅቀው ተመርቀዋል፡፡…
Rate this item
(3 votes)
ጊዜው ያለፈበት ክሎሪንና ፍሌቨር ለጁስ ምርት ይውላል 20 ዓመት ያለፋቸው የሳሙና ኬሚካሎች ተገኝተዋል ምርቶቹ የሚሸጡት ከመዲናዋ በራቁ አካባቢዎች ነው ሠራተኛን መስደብ፣ ማዋረድና ማሸማቀቅ የተለመደ ነው ከጋዜጣው ሪፖርተር በሰበታ ከተማ የሚገኘው ፓስፊክ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር፤ አቶ መፍቱህ አብዱልጋፋር በተባሉ ባለሀብት ባለቤትነት…
Rate this item
(1 Vote)
 ከአንድ አመት በፊት በቀዳማዊት እመቤት ሮማን ተስፋዬ፤ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለትና በቅርቡ ግንባታው የተጠናቀቀው ‹‹ግሪን ላይት አውቶሜካኒክ” የስልጠና ማዕከል ረቡዕ ረፋድ ላይ በይፋ ተመረቀ፡፡ በኪያ ሞተርስና በኮሪያን ኢንተርናሽናል ኮኦፕሬቲቭ ኤጀንሲ (KOICA) ወጪው ተሸፍኖ፣ በወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የተገነባው ይሄው ማዕከል፤ ባለ 4…
Rate this item
(0 votes)
“ላይቭ አዲስ” የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እ.ኤ.አ በ2005 ዓ.ም የተቋቋመ ነው፡፡ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ የተቋቋመበት ዋና አላማ ለችግር የተጋለጡ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶችን ከሌሎች የልማት አጋሮች ጋር በመተባበር፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ህይወታቸውን መለወጥ እንደሆነ የድርጅቱ ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ ተሾመ ይገልፃሉ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 በስንት ስቃይና መከራ ነው በሁመራ አድርጋ ሱዳን የገባችው፡፡ እዚያ እንደደረሰች ትንሽ ቤት ተከራይታ ስለማይፈቀድ በድብቅ ምግብ እያዘጋጀች መሸጥ ጀመረች፡፡ በዚህ ሥራ ብዙም ሳትቆይ ወንድሟን ፍለጋ የሄደች ሴት የሠራችውን ምግብ በላች፡፡ በአሠራሯና በሙያዋ ተደንቃ ‹‹አንቺ በጣም ታታሪና ባለሙያ ነሽ፤ በዚህ አሠራርሽና…
Rate this item
(1 Vote)
አለማቀፍ የሆቴሎች ኔት ወርክ የተሰኘው ተቋም፤እንግዶች የሰጧቸውን የግብረ መልስ አስተያየት መነሻ በማድረግ፣ ሒልተን አዲስ ሆቴልን “የኢትዮጵያ የአመቱ ምርጥ ሆቴል” ሲል ሽልማት አበርክቶለታል፡፡ በመላው ዓለም በአለማቀፍ ሆቴሎች የሚጠቀሙ ደንበኞች በሚሰጡት የአገልግሎት እርካታ አስተያየት፤ ከኢትዮጵያ ሒልተን ሆቴል ጥሩ መስተንግዶ እንዳለው መመስከራቸውን ተከትሎ…
Page 11 of 61