ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
 በዚህ ጽሁፍ ትኩረት የማደርገው በጋዜጠኛነት፣ በአክቲቪስትነትና በማህበራዊ ሚዲያ ዙሪያ ይሆናል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ ዓርብ ጥር 24 ቀን 2011 ዓ.ም ፓርላማ ቀርበው፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ላቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ ውስጥ በነዚሁ ጉዳዮች ዙሪያ ያነሷቸው ነጥቦች ስለነበሩ፣ የእርሳቸውንም…
Rate this item
(4 votes)
• “እዚህ 10ሺ ዶላር፣ እዚያ 20ሺ ዶላር እየተያዘ ነው። ይሄ ሁሉ ዶላር ከየት ነው የሚመጣው? በምርመራና በሕጋዊ እርምጃ...” ... ይሄ ፓርላማ ውስጥ የተስተጋባ ጥያቄ ነው። • እንዴት ነው ነገሩ። ከዳያስፖራ እየተላከ ከሚመጣው ዶላር ውስጥ ግማሹ የሚመነዘረው፣ በባንክ ሳይሆን በጥቁር ገበያ…
Monday, 04 February 2019 00:00

ከድጥ ወደ ማጥ….

Written by
Rate this item
(5 votes)
 ነዳጅ በጀሪካን መሸጥና መግዛት አይደለም ችግሩ፡፡ በነዳጅ እጥረት መኪኖች በየቦታው ሲቆሙና ነዳጅ ማደያ መድረስ ሲያቅታቸው፣ ሌላ ምን መላ አለ? ይልቅ ዋናው ችግር፣ ኢንቨስትመንትና ቢዝነስ ተዳክሞ፣ በብር ህትመት ሳቢያ የዶላር ምንዛሬ ተዛብቶ ኤክስፖርት ከማደግ ይልቅ የኋሊት መንሸራተቱ ነው፡፡ የውጭ እዳ አለቅጥ…
Rate this item
(2 votes)
“ሠላምና መረጋጋት ሳይፈጠር የሚደረግ ምርጫን እንቃወማለን” ወደ ሀገር ውስጥ ከገባ አራት ወራትን ያስቆጠረው የ50 አመቱ የዕድሜ ባለፀጋ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)፤ ራሱን በአዲስ መልክ እያደራጀ እንደሚገኝ የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ መርሻ ዮሴፍ ይናገራሉ፡፡ ድርጅታቸው ለኢትዮጵያ የሚጠቅም የሶሻል ዲሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም…
Rate this item
(4 votes)
በአፄ ኃይለሥላሴ መንግሥት ላይ አመታት ያስቆጠሩ የተማሪዎች አመፃዎች ተደርገዋል። ቦግ እልም ይል የነበረው አመጽ፣ ግው ብሎ የነደደው በየካቲት 1966 ዓ.ም ላይ ነው፡፡ በነዳጅ ዋጋ ላይ በተደረገው ጭማሪ ታክሲዎች ስራ አቆሙ፡፡ በጅማ ጉባኤ በቀጠሮ ያደረው የመምህራን ተቃውሞ ተከተለ፡፡ ትምህርት ቤቶች ሥራ…
Rate this item
(2 votes)
የሰማሁት አንድ ታሪክ- በእጅጉ መሥጦኝ ሳሰላስል፣ የኛን ሀገር የቅርብ ጊዜ ታሪክ እየመሰለኝ መጣ፡፡ ሰውየው፤ አንድ ሺህ ብር የማይሞላ ደሞዝ የነበረውና ኑሮውን በመከራ የሚገፋ ነው፡፡ ታዲያ ፈጣሪ ከሰማይ አየውና፣ ብዙ ሚሊዮን ብሮች የሎተሪ ዕጣ ወጣላት። ይሁንና ይህ ገንዘብ ለሰውየው ፀጋ ብቻ…
Page 10 of 176