ህብረተሰብ
“በንዴት መቃጠል መቃጠል፣ አሁንም መቃጠል!” ጓድ ሌኒን የተከበራችሁ አንባብያን:- “እግዚብሔር ያሳያችሁ፣ አምላክ ያመልክታችሁ!” ባርነት’ኮ ከባድ ብቻ አይደለም፣ እድሜ ልክ የማይወርድ ቁራኛ ነው፡፡ ኧረ ስሙ ከዚህም የባሰ ቀፋፊ ነው! ደግሞ’ኮ አያፍርም፣ ቁጥራቸው ብዙ የሆነ ማህበረሰቦች በተገኙበት ሁሉ ባርነት ታይቷል፡፡ ከሁሉ የገነነው…
Read 3187 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 04 February 2012 12:10
የላሊበላው የጉዞ ማስታወሻ ነአኩቶ ለአብ ቤተክርስቲያን ደረስን - ተመስገን ነው!
Written by ነቢይ መኰንን
(ካለፈው የቀጠለ) የደሴን ቅዝቃዜ ሳስብ ሁለት ነገሮች ይመጡብኛል፡፡ አንደኛው “ደሴ ሲገቡ አልቅሶ፣ ሲወጡ አልቅሶ” የሚለው መሠረታዊ አባባል ነው፡፡ ሁለተኛው፤ በሥራ አጋጣሚ የማውቃት ያች ሞቃት ከተማ፣ ደሴ፣ ምን ነካት? የሚለው የራሴ አግራሞት ነው፡፡ ዱሮም ደሴ’ኮ ለመጀመሪያ ሲገቡባት ታስለቅሳለች፡፡ ትደብራለች፡፡ ከዳገቱ ላይ…
Read 4146 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 04 February 2012 12:04
“በአብዮት የሚመራ ዲሞክራሲ፣ አብዮታዊ እርምጃ ከመውሰድ አይመለስም” እያሉ ማማት ምን ይሠራል?
Written by ናርዶስ ጂ
ባለፈው ሳምንት፣ ከአቶ በረከት “የሁለት ምርጫዎች ወግ” መጽሐፍ ምረቃ ጀርባ “ሌላ ወግ መሰለቃችንን አውግቻችሁ ነበር፡፡ በተለይ፣ አቶ በረከት ለወዳጆቻቸው ምስጋና ሲያቀርቡ፣ የሸራተኑ ላሊበላ አዳራሽ በጭብጨባ መናጡን ተናግሬ ነው በቀጠሮ የተለያየነው፡፡ እንደተባለው በኛ ሀገር ተጨባጭ ሁኔታ (ወቅታዊ ሁኔታም ማለት ይቻላል) ኢትዮጵያዊያን…
Read 2817 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 04 February 2012 12:01
የእስራኤሉ አምባሳደር ስለ ኢትዮጵያ ይናገራሉ
Written by መልካሙ ተክሌ (melkamutekele@gmail.com)
ኦዴድ ቤን - ሃየም በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ሆነው የመጡት በራሳቸው ፍላጐት ነው፡፡ አምባሳደሩ በሦስት ዓመታት ቆይታቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ የኢንቨስትመንት ችግሮች ስለ አንዱ የታዘቡትን ተናግረዋል፡፡የሦስት ልጆች አባት የሆኑት አምባሳደር አንደኛዋ ልጃቸው አንዲት ኢትዮጵያዊት ህፃን በጉዲፈቻ ማሳደግ ስለመፈለጓ እንዲሁም ስለ ቤተእስራኤላውያን…
Read 4001 times
Published in
ህብረተሰብ
የተከበራችሁ አንባብያን:- England, my England, What have I done for you? What is there I would not do, England my own? (Anonymous.) “ወይ አዲስ አበባ፣ ወይ አራዳ ሆይ! አገርም እንደ ሰው ይናፍቃል ወይ?” (መንግስቱ ለማ) አንድ በመጀመርያ ኢንግላንድ ብቻ ነበረች፡፡…
Read 3769 times
Published in
ህብረተሰብ
“ማየት ማመን ነው” የሚለው አባባል በየማስታወቂያው እየገባ ረከሰ፡፡ ሳስበው፤ ለካ ግልባጩም ኃይለኛ ዕውነታን ያዘለ ነው - በተለይ እንደኔ ላሊበላን ላየና -የዕምነት ምጡቅነትና ጥልቀት ለታየው! ገጣሚ ሰለሞን ዴሬሣ፤ “ይሄ ላሊበላ የሚባል ንጉሥ፤ እዚህኛው ተራራ ላይ ቆሞ፣”ያኛውን ተራራ ፈልፍዬ ቤተክርስቲያን አደርገዋለሁ” ብሎ…
Read 3609 times
Published in
ህብረተሰብ